Joshua 23:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ድማ ካብ ቅድሜኻ ኺሰጕጎም፡ ኣብ ቅድሜኻውን ኪሰጎም እዩ። ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እተመባጽዓካ ድማ ምድሮም ክትወርስ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አምላካችሁም እግዚአብሔር እርሱ ከፊታችሁ እስኪደመሰሱ ድረስ ያጠፋላችኋል፤ ከፊታችሁም እነርሱንና ንጉሦቻቸውን እስኪያጠፋቸው ድረስ የዱር አራዊትን ይሰድድባቸዋል፤ አምላካችን እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ምድራቸውን ትወርሳላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አምላካችሁም እግዚአብሔር እርሱ ከፊታችሁ በብርቱ ይበትናቸዋል፥ ከፊታችሁም ያሳድዳቸዋል፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራችሁም ምድራቸውን ትወርሳላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ አምላካቸሁም እርሱ ከፊታችሁ በብርቱ ገፍቶ ያስወጣቸዋል፥ ከፊታችሁም ያሳድዳቸዋል፤ ጌታ አምላካችሁ እንደ ተናገራችሁም ምድራቸውን ትወርሳላችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ኡንቱንታ ሱጋናነ ህንተንቱ ስንፐ ላግና መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ጌዳዋዳን፥ ህንተንቱ ኡንቱንቱ ጋድያ ላታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday hinttenttu S'oossay unttuntta sugananne hinttenttu sintsaappe laaggina Med'ina Goday hinttenttu S'oossay geeddawaadan, hinttenttu unttunttu gadiyaa laattana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay istta intte sinththafe istti dizasozappe istta yedeththana; GODAA intte Xoossay inttes immida hidota qaala mala intte istta biitta laattana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢስታ ኢንቴ ሲንፌ ኢስቲ ዲዛሶዛፔ ኢስታ ዬዴና፤ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ኢንቴ ኢስታ ቢታ ላታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ኤንታ ህንተ ስንፈ ጎድድ ከሳና። ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተዉ ጫቅዳይሳዳ ህንተ ኤንታ ቢታ ላታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, hinte Xoossay enta hinte sinthafe gooddidi kessana. Goday, hinte Xoossay hintew caaqidaysada hinte enta biitta laattana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ራሱ አምላካችሁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ያስወግዳቸዋል፤ ከፊታችሁም ያሉበትን ስፍራ ያስለቅቃቸዋል፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር በሰጣችሁም ተስፋ መሠረት ምድራቸውን ትወርሳላችሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምላካችሁ እግዚአብሔር እነርሱን በፊታችሁ እንዲሸሹ ያደርጋል፤ እነርሱን ነቃቅሎ ያጠፋል፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር በሰጣችሁም ተስፋ መሠረት ምድራቸውን ትወርሳላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ድማ ኻብ ቅድሜኹም ክሰጎም፥ ካብ ቅድሜኹም ከዓ ኸርሕቖም እዩ፤ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝተዛረበኩም ድማ፥ ምድሮም ክትወርሱ ኢኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም፡ ንሱ ኻብ ቅድሜኹም ኪደፍኦም ካብ ቅድሜኹም ከአ ኪሰጎም እዩ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እተዛረብኩም ድማ ምድሮም ክትወርሱ ኢኹም። |