Joshua 23:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ምእንታኻ ኣብ ልዕሊ እዚ ዅሎም ኣህዛብ ዝገበሮ ዅሉ ድማ ርኢኻ። እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እቲ ዝተቓለሰኩም እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተም አምላካችን እግዚአብሔር በፊታችሁ ባሉ በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ ስለ እናንተ ያደረገውን ሁሉ አይታችኋል፤ ስለ እናንተ የተዋጋ እርሱ አምላካችን እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተም አምላካቸሁ እግዚአብሔር በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ ስለ እናንተ ያደረገውን ሁሉ አይታችኋል፤ ስለ እናንተ የተዋጋ እርሱ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተም ጌታ አምላካችሁ በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ ስለ እናንተ ያደረገውን ሁሉ አይታችኋል፤ ስለ እናንተ የተዋጋ እርሱ ጌታ አምላካችሁ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ህንተንቱ ድራዉ ሀ ካዉተቱዋ ኡባ ኦዳዋ ህንተንቱ ህንተንቱ ሁጲያዉ በኤድታ። ህንተንቶ ኦለቴዳዌ መና ጎዳ ህንተንቱ ጾሳተነ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday hinttenttu S'oossay hinttenttu diraw ha kawutetsatuwaa ubbaa ootseeddawaa hinttenttu hinttenttu huup'iyaw be"eeddita. Hinttenttoo oletteeddawe Med'ina Godaa hinttenttu S'oossaattenne. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay intte gishshas ha kawoteththata bolla ooththida ubbaa miish intte intte ayfen beyideta. Intte gishshas olettiday GODAA intte Xoossaa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴ ጊሻስ ሃ ካዎቴታ ቦላ ኦዳ ኡባ ሚሽ ኢንቴ ኢንቴ ኣይፌን ቤዪዴታ። ኢንቴ ጊሻስ ኦሌቲዳይ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ሀ ቢታን ደእያ ካዎተታ ኦል ፆናና መላ ዋትድ ህንተና ማድዳኮ በእደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, hinte Xoossay ha biittan de7iya kawotethata oli xoonana mela waatidi hintena maaddidaako be7ideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አምላካችሁ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ሲል በእነዚህ ሕዝቦች ሁሉ ላይ ያደረገውን ማናቸውንም ነገር እናንተው ራሳችሁ አይታችኋል፤ ስለ እናንተ የተዋጋላችሁ ራሱ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምላካችን እግዚአብሔር እናንተን ለመርዳት በእነዚህ ሕዝቦች ላይ ያደረገውን ሁሉ አይታችኋል፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ተዋግቶላችኋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ምእንታኻትኩም ተዋጊኡልኩም እዩ፤ ኣብዞም ኵሎም ኣህዛብ እዚኣቶም ከዓ ምእንታኻትኩም ዝገበሮ ባዕልኻትኩም ርኢኹም ኣለኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ንሱ ተዋጊኢልኩም እዩ እሞ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብዞም ኩሎም ህዝብታት እዚኣቶም ኣብ ቅድሜኹም ዝገበሮ ኹሉ ንስኻትኩም ርኢኹም ኢኹም። |