Joshua 23:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ እተመባጽዓካ ዅሉ ሰናይ ነገር ከም ዝወረደካ፡ ኪኸውን እዩ። ስለዚ እግዚኣብሄር ካብዛ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝሃበኩም ጽብቕቲ ምድሪ ክሳብ ዘጥፍኣኩም ኩሉ ሕማቕ ነገር ኣብ ልዕሌኹም ከምጽኣኩም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ካ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ና​ገ​ረው መል​ካም ነገር ሁሉ እንደ ደረ​ሰ​ላ​ችሁ፥ አም​ላ​ካ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሰ​ጣ​ችሁ ከዚ​ህች ከመ​ል​ካ​ሚቱ ምድር እና​ን​ተን እስ​ኪ​ያ​ጠ​ፋ​ችሁ ድረስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲሁ ክፉን ነገር ሁሉ ያመ​ጣ​ባ​ች​ኋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላካችሁ እግዚአብሔር የተናገረው መልካም ነገር ሁሉ እንደ ደረሰላችሁ፥ አምላካችሁ እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ከዚህች ከመልካሚቱ ምድር እናንተን እስኪያጠፋችሁ ድረስ እግዚአብሔር እንዲሁ ክፉን ነገር ሁሉ ያመጣባችኋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ አምላካችሁ የተናገረው መልካም ነገር ሁሉ እንደ ተከናወነላችሁ፥ ጌታ አምላካችሁ ከሰጣችሁ ከዚህች ከመልካሚቱ ምድር እናንተን እስኪያጠፋችሁ ድረስ ጌታ እንዲሁ ክፉን ነገር ሁሉ ያመጣባችኋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ህንተንቶ እማና ጌዳ ሎኦባይ ኡባይ አተናን ፖለቴዳዋዳን፥ መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ህንተንቶ እሜዳ ሀ ሎኦ ጋድያፐ ህንተንታ ይሳና ጋካናዉ፥ ኢታ ሙሩዋ ኡባካ ህንተንቱ ቦላን ሄዋዳን አሀና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Goday hinttenttu S'oossay hinttenttoo immana geedda lo"obay ubbay attenan poletteeddawaadan, Med'ina Goday hinttenttu S'oossay hinttenttoo immeedda ha lo"o gadiyaappe hinttentta d'ayssana gakkanaw, iita muruwaa ubbaakka hinttenttu bollan hewaadan ahana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin GODAA intte Xoossay inttes immida lo7o hidota ubbay mulera polettida mala GODAA intte Xoossay inttes immida lo7o biittayfe inttena dhayssana gakkanaas iita miish intte bolla ehana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ሎኦ ሂዶታ ኡባይ ሙሌራ ፖሌቲዳ ማላ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ሎኦ ቢታይፌ ኢንቴና ይሳና ጋካናስ ኢታ ሚሽ ኢንቴ ቦላ ኤሃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ህንተራ ጫቅዳ ጫቁዋ ህንተ መንድ፥ ሀራ ፆሳታስ ኦኮነ ጎይንኮ፥ ጎዳ ሀንቆይ ህንተ ቦላ ኤፃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, hinte Xoossay hintera caaqida caaquwa hinte menthidi, hara xoossatas oothikonne goyinniko, Godaa hanqoy hinte bolla eexana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን አምላካችሁ እግዚአብሔር የሰጣችሁ መልካሙ ተስፋ በሙሉ እንደ ተፈጸመ ሁሉ፣ እንደዚሁም አምላካችሁ እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ከመልካሚቱ ምድር እስኪያጠፋችሁ ድረስ ክፉውን ነገር ያመጣባችኋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምላካችሁ እግዚአብሔር የተናገረውን መልካም ነገር ሁሉ እንደ ፈጸመላችሁ፥ እንዲሁም እርሱ ከሰጣችሁ ከዚህች መልካም ምድር እስኪያጠፋችሁ ድረስ ክፉን ነገር ሁሉ ሊያመጣባችሁ ይችላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነቲ ዝተናገሮ ዅሉ ፅቡቕ ነገር ከም ዝፍፀም ዝገበረ፥ ከምኡ ድማ ኻብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝሃበኩም ፅብቕቲ ምድሪ ኽሳዕ ዘፍልሰኩም፥ ነቲ ዅሉ ዘጠንቀቐኩም ክፉእ ነገር ከም ዝፍፀም ክገብር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኪኸውን ድማ እዩ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እተዛረበኩም ኩሉ ጽቡቕ ነገር ዝመጸኩም፡ ከምኡ ድማ ካብታ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝሀበኩም ጽብቕቲ ምድሪ ኽሳዕ ዜጽንተኩም፡ እግዚኣብሄር ኩሉ ኽፉእ ነገር ኬምጽኣልኩም እዩ።