Joshua 23:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ ዘይኰይኑ እንተ ዘይኰይኑ፡ ንድሕሪት ተመሊስኩም ነቶም ኣብ ማእከልኩም ዚጸንሑ ተረፍ እዞም ኣህዛብ እዚኣቶም ሒዝኩም፡ ተመርዕኹምዎምን ምሳታቶም ክትኣትዉን፡ ንሳቶም ከኣ ምሳኻትኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ ግን ተመ​ል​ሳ​ችሁ በመ​ካ​ከ​ላ​ችሁ ወደ ቀሩት ወደ እነ​ዚህ አሕ​ዛብ ብት​ጠጉ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ብት​ጋቡ፥ እና​ን​ተም ወደ እነ​ርሱ፥ እነ​ር​ሱም ወደ እና​ንተ ብት​ደ​ራ​ረሱ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ግን ተመልሳችሁ በመካከላችሁ ወደ ቀሩት ወደ እነዚህ አሕዛብ ብትጠጉ፥ ከእነርሱም ጋር ብትጋቡ፥ እናንተም ወደ እነርሱ እነርሱም ወደ እናንተ ብትደራረሱ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ ግን ተመልሳችሁ በመካከላችሁ ወደ ቀሩት ወደ እነዚህ አሕዛብ ብትጠጉ፥ ከእነርሱም ጋር ብትጋቡ፥ እናንተም ከእነርሱ እነርሱም ከእናንተ ጋር በጋብቻ ቢተሳሰሩ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ጉየ ስሚደ፥ ካዉተቱዋፐ ሀዋን ህንተንቱ ግዱዋን አቴዳ አሳና እቱዋ ግዶፐ፥ ኡንቱንቱ ማቻቱዋ ህንተንቶ፥ ህንተንቱ ማቻቱዋ ኡንቱንቶ እም ዋላከቶፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttu guyye simmiide, kawutetsatuwaappe hawaan hinttenttu gidduwaan atteeda asaana ittuwaa gidooppe, unttunttu machatuwaa hinttenttoo, hinttenttu machatuwaa unttunttoo immi walakettooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin intte guye simmidi hankko attida inttenara diza kawoteththatara intte issifettiko, ekon gelon isttara issife walakettiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢንቴ ጉዬ ሲሚዲ ሃንኮ ኣቲዳ ኢንቴናራ ዲዛ ካዎቴታራ ኢንቴ ኢሲፌቲኮ፥ ኤኮን ጌሎን ኢስታራ ኢሲፌ ዋላኬቲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ህንተ ጉየ ስሚድ፥ ህንተ ግዶን አትዳ ደርያራ ዋላከትኮ፥ ህንተ ኤንታ ማጫሳ፥ ቃስ ኤንቲ ህንተ ማጫሳ ኤክድ ኤንታራ ቃሸትኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin hinte guye simmidi, hinte giddon attida deriyara walaketiko, hinte enta maccasa, qassi enti hinte maccasa ekidi entara qashetiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ነገር ግን ከእርሱ ተመልሳችሁ ተርፈው በመካከላችሁ ከሚገኙት ከእነዚህ ሕዝቦች ጋር ብትተባበሩ፣ በጋብቻም ብትተሳሰሩና ብትቀላቀሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ግን ከእግዚአብሔር ርቃችሁ በእናንተ መካከል ከቀሩት ከእነዚህ ሕዝቦች ጋር ብትተባበሩ፥ እናንተ የእነርሱን ሴቶች እነርሱ ደግሞ የእናንተን ሴቶች በመጋባት ብትተሳሰሩ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እንተ ኸሓድኩም እሞ ምስ እዞም ምሳኻትኩም ዝተረፉ ኣህዛብ እንተ ተሓወስኩም፥ ምስኣቶም ድማ እንተ ተዋሰብኩም፥ ከምኡውን ብመውስቦ ምስኣቶም እንተ ተሓዋወስኩም፥
Amharic Tigrinya 2011 ንድሕሪት እንተ ተመለስኩም እሞ ናብዞም ተረፍ፡ ናብዞም ምሳኻትኩም ዝተረፉ ህዝብታት እዚኣቶም እንተ ለገብኩም ምሳታቶም ድማ ኣንተ ተዋሰብኩም ናባታቶም እንተ ኣቶኹም፡ ንሳቶም ድማ ናባኻትኩም እንተ ኣተው፡