Joshua 22:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ድማ ተመሊሶም ካብ ደቂ እስራኤል ካብታ ኣብ ምድሪ ከነኣን ዘላ ሺሎ ተበገሱ፣ ናብ ምድሪ ጊልዓድ ናብ ምድሪ ርስቶም ኪኸዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሮቤልም ልጆች የጋድም ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ ሄዱ፤ በሙሴም እጅ በተሰጠ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ ተቀበሉት ወደ ርስታቸው ወደ ገለዓድ ምድር ይገቡ ዘንድ በከነዓን ምድር ካለችው ከሴሎ ከእስራኤል ልጆች ዘንድ ተመለሱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሮቤልም ልጆች የጋድም ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ ሄዱ፤ በሙሴም እጅ በተሰጠ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ ተቀበሉአት ወደ ርስታቸው ወደ ገለዓድ ምድር ይገቡ ዘንድ በከነዓን ምድር ካለችው ከሴሎ ከእስራኤል ልጆች ዘንድ ተመለሱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሮቤልም ልጆች የጋድም ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ በሙሴ አማካይነት በተሰጠ በጌታ ትእዛዝ ወደ ተቀበሉአት ወደ ርስታቸው ወደ ገለዓድ ምድር ለመግባት በከነዓን ምድር ካለችው ከሴሎ ከእስራኤል ልጆች ዘንድ ተለይተው ወደ ቤታቸው ተመለሱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሮቤላ ዛራቱ፥ ጋደ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋ ባጋቱ ባረንቱ ላታ ጋድያ ስሚደ ቤድኖ። ጾሳይ ሙሴ ባጋና አዛዝና ላቴዳ ጋላኣደ ጋድያ ባናዉ፥ ካናነ ጋድያን ሴሎን ደእያ እስራኤልያ አሳፐ ሻከቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Roobeela zaratuu, Gaade zaratuunne Minaase zaratuwaa baggatuu barenttu laata gadiyaa simmiide beeddino. S'oossay Muse baggana azazina laatteedda Gala'aade gadiyaa baanaw, Kanaane gadiyaan Seelon de'iyaa Israa'eeliyaa asaappe shaaketteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Oroobeele qommotinne Gaade qommoti hessaththoka Minaase qommofe baggati Isra7eele asaa Kanaanen diza Seelon aggidi kase Muse baggara GODAA azazon laata ekkida xinxxon Gala7aade simmi bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኦሮቤሌ ቆሞቲኔ ጋዴ ቆሞቲ ሄሳካ ሚናሴ ቆሞፌ ባጋቲ ኢስራኤሌ ኣሳ ካናኔን ዲዛ ሴሎን ኣጊዲ ካሴ ሙሴ ባጋራ ጎዳ ኣዛዞን ላታ ኤኪዳ ጺንጾን ጋላኣዴ ሲሚ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላ፥ ጋድነ ምናሰ ኮቻ ባጋይ ባንታ ላታ ቢታ ስምዶሶና። ኤንቲ፥ ጎዳይ ሙሰ ባጋራ ኪትን ላትዳ ጋላዳ ቢታ፥ ካናነ ቢታን፥ ሴሎን ደእያ እስራኤለ አሳፐ ሻከትድ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeela, Gaadenne Minaase kochaa baggay banta laata biitta simmidosona. Enti, Goday Muse baggara kiittin laattida Galada biitta, Kanaane biittan, Seelon de7iya Isra7eele asaape shaaketidi bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የሮቤልና የጋድ ነገዶች እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ እስራኤላውያንን ከነዓን ውስጥ ባለችው በሴሎ ትተው፣ በእግዚአብሔር ትእዛዝ በሙሴ አማካይነት ወደ ተቀበሏት ርስታቸው፣ ወደ ገለዓድ ምድር ተመለሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሮቤል፥ የጋድና የምናሴ ነገድ እኩሌታ በከነዓን ምድር በሚገኘው በሴሎ ካሉት ከእስራኤላውያን ዘንድ ተነሥተው በሙሴ አማካይነት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ ተሰጣቸው ምድር ወደ ገለዓድ ተመለሱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ተመሊሶም፥ ናብ ምድሪ ገለዓድ፥ ናብታ ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሴ ዝወረስዋ ምድሪ ርስቶም ክኸዱ፥ ካብ ደቂ እስራኤል ካብታ ኣብ ምድሪ ከነዓን ዘላ ሴሎ ተልዓሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ሮቤልን ደቂ ግድን ፈረቓ ነገድ ምናሴን ተመሊሶም ናብ ምድር ጊልዓድ፡ ናብታ ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሲ እተረስተይዋ ምድሪ ርስቶም ኪኸዱ፡ ካብ ደቂ እስራኤል ካብታ ኣብ ምድሪ ኸነኣን ዘላ ሺሎ ነቐሉ። |