Joshua 22:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ንኣሕዋትካ ከምቲ እተመባጽዖም ዕረፍቲ ሂብዎም ኣሎ። ስለዚ ሕጂ ተመሊስኩም ናብ ድንኳናትኩምን ናብታ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ብወገን ዮርዳኖስ ዝሃበኩም ምድሪ ርስቲኹምን ኪዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራቸው ወንድሞቻችሁን አሳርፎአቸዋል፤ አሁን እንግዲህ ተመለሱ፤ ወደ ቤታችሁና የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ በዮርዳኖስ ማዶ ወደ ሰጣችሁ ወደ ርስታችሁ ምድር ሂዱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራቸው ወንድሞቻችሁን አሳርፎአቸዋል፤ አሁን እንግዲህ ተመለሱ፥ ወደ ቤታችሁና የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ በዮርዳኖስ ማዶ ወደ ሰጣችሁ ወደ ርስታችሁ ምድር ሂዱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ አሁን አምላካችሁ ጌታ እንደ ተናገራቸው ወንድሞቻችሁን አሳርፎአቸዋል፤ ስለዚህ አሁን ተመለሱ፥ ወደ ቤታችሁና የጌታ ባርያ ሙሴ በዮርዳኖስ ማዶ ወደ ሰጣችሁ ወደ ርስታችሁ ምድር ሂዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስም መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ኡንቱንቶ ጌዳ ቃላዳን፥ ህንተንቱ እሻቱዋ ሸምፕሴዳ። ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳ ቆማይ ሙሴ ህንተንቶ ዮርዳኖሳ ሻፋፐ ሄፍን ባጋና እሜዳ ላታ ጋድያን ደእያ ህንተንቱ ሶ ሶ ስምተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simmi Med'ina Goday hinttenttu S'oossay unttunttoo geedda k'aalaadan, hinttenttu ishatuwaa shemppisseedda. Hewaa diraw, Med'ina Godaa k'oomay Muse hinttenttoo Yorddaanoosa Shaafaappe hefintsa baggana immeedda laata gadiyaan de'iyaa hinttenttu soo soo simmite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hekko GODAA intte Xoossay inttes immida hidota qaalaa mala intte ishata shempisides. Hessa gishshas GODAA ashkara Musey inttes Yordaanoose shaafappe he pinththan immida laata biittan diza intte soo soo simmite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄኮ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ኢንቴ ኢሻታ ሼምፒሲዴስ። ሄሳ ጊሻስ ጎዳ ኣሽካራ ሙሴይ ኢንቴስ ዮርዳኖሴ ሻፋፔ ሄ ፒንን ኢሚዳ ላታ ቢታን ዲዛ ኢንቴ ሶ ሶ ሲሚቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ህንተ ፆሳይ ህንተዉ ጫቅዳ ቃላዳ፥ ህንተ እሻታ ሸምፕስስ። ሄሳ ግሾ፥ ጎዳ አይለይ ሙሰይ ህንተዉ ዮርዳኖሰ ሻፋፐ ዶሎሀ ባጋን እምዳ፥ ላታ ቢታን ደእያ ህንተ ሶ ሶ ስምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday hinte Xoossay hintew caaqida qaalada, hinte ishata shempisis. Hessa gisho, Godaa aylley Musey hintew Yordaanose shaafape doloha baggan immida, laata biittan de7iya hinte soo soo simmite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁንም አምላካችሁ እግዚአብሔር በሰጣችሁ ተስፋ መሠረት ወንድሞቻችሁን አሳርፏቸዋል፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከዮርዳኖስ ማዶ ርስት አድርጎ በሰጣችሁ ምድር ወዳለው ቤታችሁ ተመለሱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ አሁን አምላካችሁ እግዚአብሔር በገባው የተስፋ ቃል መሠረት ለወገኖቻችሁ ለእስራኤላውያን ሰላምን ሰጥቶአቸዋል፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ ወደ ሰጣችሁ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምሥራቅ ወደሚገኘውና ርስት አድርጋችሁ ወደ ወረሳችሁት ምድር ተመልሳችሁ ሂዱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ከምቲ ነሕዋትኩም ዝተዛረቦም ዕረፍቲ ሂብዎም እዩ እሞ፥ ተመሊስኩም ናብ ድንኳናትኩም ናብታ ባርያ እግዚኣብሄር ሙሴ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ዝሃበኩም ርስቲ ኺዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ድማ እግዚኣብሂር ኣምላኽኩም ነዋትኩም ከምቲ እተዛረብም ኣዕርፍዎም እዩ እሞ፡ ሕጂ ድማ ተመሊስኩም ናብ ድንኳናትክም ናብቲ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ኣብ ስግር ዮርዳኖስ ዝሀበኩም፡ ናብ ምድሪ ርስትኽም ኪድ። |