Joshua 22:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ጕዳይ ድማ ንደቂ እስራኤል ባህ ኣበሎም። ደቂ እስራኤል ድማ ንኣምላኽ ኣመስገኑ፡ ነታ ደቂ ሮቤልን ጋድን ዝነብሩላ ምድሪ ንምጥፋእ ኣብ ውግእ ኣንጻርኦም ክድይቡ ኣይሓሰቡን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገሩም የእስራኤልን ልጆች ደስ አሰኘ፤ ለእስራኤልም ልጆች በነገሩአቸው ጊዜ የእስራኤልን ልጆች አምላክ እግዚአብሔርን አመሰገኑ፤ ከዚያም ወዲያ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች፥ የምናሴም ነገድ እኩሌታ የተቀመጡባትን ምድር ያጠፉ ዘንድ ለመውጋት አንወጣም ተባባሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገሩም የእስራኤልን ልጆች ደስ አሰኘ፤ የእስራኤልም ልጆች እግዚአብሔርን አመሰገኑ፥ ከዚያም ወዲያ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የተቀመጡባትን ምድር ያጠፉ ዘንድ ወጥተው እንዲወጉአቸው አልተናገሩም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገሩም የእስራኤልን ልጆች ደስ አሰኘ፤ የእስራኤልም ልጆች ጌታን አመሰገኑ፥ ከዚያም ወዲያ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የተቀመጡባትን ምድር ለማጥፋት ወጥተን እንወጋታለን ብለው አልተናገሩም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ናሸቻን፥ ጾሳ ጋላቴድኖ። ቃይ ሮቤላ አሳቱነ ጋደ አሳቱ ደእያ ጋድያ ኦለቲደ ባይዛናዉ ባናዉ ሃሳይያዋካ አጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay nashechchan, S'oossaa galateeddino. K'ay Roobeela asatuunne Gaade asatuu de'iyaa gadiyaa olettiide bayzanaw baanaw haasayiyaawaakka aggeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay hessa siyidi ufayssan Xoossa galatides. Qasse Oroobeele qommotinne Gaade qommoti diza biitta oli dhayssanaas baana gidayssa aggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄሳ ሲዪዲ ኡፋይሳን ጾሳ ጋላቲዴስ። ቃሴ ኦሮቤሌ ቆሞቲኔ ጋዴ ቆሞቲ ዲዛ ቢታ ኦሊ ይሳናስ ባና ጊዳይሳ ኣጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ኡፋይትድ፥ ፆሳ ጋላትዶሶና። ሄሳፈ ጉየ፥ ሮቤላነ ጋዳ አሳት ደእያ ቢታ ኦልድ ይሳናዉ ኦደትቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay ufaytidi, Xoossaa galatidosona. Hessafe guye, Robeelanne Gaade asati de7iya biitta olidi dhaysanaw odetibookona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያንም ይህን ሲሰሙ ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ፤ ከዚያም የሮቤልና የጋድ ወገኖች የሚኖሩበትን አገር በጦርነት ለማጥፋት የመሄድን ነገር አላነሡም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያንም በመልሱ ረክተው እግዚአብሔርን አመሰገኑ፤ ከዚያም በኋላ የሮቤልና የጋድ ሕዝብ የሚኖሩባትን ምድር ለመደምሰስ ጦርነት ስለ ማንሣት ጉዳይ መናገር አልፈለጉም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ መልሲ ኸዓ ንደቂ እስራኤል ኣሐጐሶም እሞ፥ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ኣመስገንዎ። ድሕሪዙይ ከዓ፥ ነታ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ዝነብርዋ ምድሪ ኸጥፍእዋ “ክንዋጋእ ንኺድ” ኢሎም ኣይተዛረቡን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ነገሩ ኸአ ንደቂ እስራኤል ጽቡቕ ኮይኑ ተራኣዮም እሞ፡ ደቂ እስራኤል ንኣምላኽ ኣመስገንዎ። ድሕርቲ ኸአ፡ ነታ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ዚነብርዋ ምድሪ ኼጥፍእዋ፡ ኽንዋጋእ ንደይቦም፡ ኢሎም ኣይተዛረቡን። |