Joshua 22:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፊንሃስ ወዲ ኣልኣዛርን ካህንን መሳፍንትን ድማ፡ ካብ ደቂ ሮቤልን ካብ ደቂ ጋድን፡ ካብ ምድሪ ጊልዓድ፡ ናብ ምድሪ ከነኣን፡ ናብ ደቂ እስራኤል ተመልሰ ደጊምካ ፍለጥ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የካህኑም የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ ከእርሱም ጋር የማኅበሩ አለቆች ከሮቤል ልጆችና ከጋድ ልጆች፥ ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዘንድ ከገለዓድ ሀገር ወደ ከነዓን ሀገር ወደ እስራኤል ልጆች ተመለሱ፤ ወሬም አመጡላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የካህኑም የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስና አለቆቹ ከሮቤል ልጆችና ከጋድ ልጆች ዘንድ ከገለዓድ አገር ወደ ከነዓን አገር ወደ እስራኤል ልጆች ተመለሱ፥ ወሬም አመጡላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የካህኑም የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስና አለቆቹ ከሮቤል ልጆችና ከጋድ ልጆች ዘንድ ከገለዓድ አገር ወደ ከነዓን አገር ወደ እስራኤል ልጆች ተመለሱ፥ ወሬም ይዘውላቸው መጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ቄስያ ኤልኣዛራ ናአይ ፒንሃስነ ካፓቱ ጋላኣደን ደእያ ሮቤላነ ጋደ ዛራቱዋ ማታፐ ካናነን ደእያ እስራኤልያ አሳኮ ስሚደ ሀኔዳባ ኡንቱንቶ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan k'eesiyaa El"aazara na'ay Piinihaasinne kaappatuu Gala'aaden de'iyaa Roobeelanne Gaade zaratuwaa matappe Kanaanen de'iyaa Israa'eeliyaa asaakko simmiide haneeddabaa unttunttoo odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye qeese El7ezeere naa Finihaasinne deraa kaaleththizayti Gala7aaden diza Oroobeelenne Gaade qommotara haasayettidaappe guye Kanaanen diza Isra7eele asaakko simmida; histtidi hanidayssa isttas yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ቄሴ ኤልኤዜሬ ና ፊኒሃሲኔ ዴራ ካሌዛይቲ ጋላኣዴን ዲዛ ኦሮቤሌኔ ጋዴ ቆሞታራ ሃሳዬቲዳፔ ጉዬ ካናኔን ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳኮ ሲሚዳ፤ ሂስቲዲ ሃኒዳይሳ ኢስታስ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህንያ አላዛራ ናአይ ፕንሃስነ እያራ ደእያ ሀላቃት ጋላዳን ደእያ ሮቤላነ ጋዳ ኮቻ ማታፐ ካናነን ደእያ እስራኤለ አሳኮ ስሚድ፥ ሀንዳባ ኤንታዉ ኦድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahiniya Alaazara na7ay Pinihaasinne iyara de7iya halaqati Galadan de7iya Robeelanne Gaade kochaa matape Kanaanen de7iya Isra7eele asaako simmidi, hanidaba entaw odidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የካህኑ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስና መሪዎቹ፣ ከሮቤልና ከጋድ ወገኖች ጋር በገለዓድ ምድር ከተነጋገሩ በኋላ፣ ወደ ከነዓን ተመልሰው፣ ሁኔታውን ለእስራኤላውያን ነገሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ የካህኑ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስና መሪዎቹ በገለዓድ ከሚገኙት ከሮቤልና ከጋድ ሕዝቦች ዘንድ በከነዓን ምድር ወደሚገኙት ወደ እስራኤል ሕዝብ ተመልሰው በመምጣት፥ ያገኙትን ማስረጃ አቀረቡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ፊንሃስ ወዲ ኻህን ኣልኣዛርን እቶም ሹመኛታትን ካብቲ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ዘለውዎ ምድሪ ገለዓድ ናብ ምድሪ ከነዓን ናብ ደቂ እስራኤል ተመለሱ፤ ነቲ ዝኾነ ነገራት ድማ ነገርዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ፊንሃስ ወዲ ኻህን ኣልኣዛርን፡ እቶም ሹማምትን ካብ ደቂ ሮቤልን ካብ ደቂ ጋድን ካብ ምድሪ ጊልዓድ ናብ ምድሪ ኸነኣን ናብ ደቂ እስራኤል ተመልሱ፡ እቲ ነገሩ ድማ መለሱሎም። |