Joshua 22:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፊንሃስ ካህንን መራሕቲ እቲ ኣኼባን ምስኡ ዝነበሩ መራሕቲ ኣሽሓት እስራኤልን፡ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ደቂ ምናሴን እተዛረብዎ ቓላት ምስ ሰምዑ፡ ደስ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ካህኑ ፊን​ሐ​ስና የማ​ኅ​በሩ አለ​ቆች፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩት የእ​ስ​ራ​ኤል መሳ​ፍ​ንት ሁሉ ፥ የሮ​ቤል ልጆ​ችና የጋድ ልጆች፥ የም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ የተ​ና​ገ​ሩ​ትን ቃል በሰሙ ጊዜ ዝም አሉ፤ ደስም አሰ​ኛ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ካህኑ ፊንሐስና የማኅበሩ አለቆች፥ ከእርሱ ጋር የነበሩት የእስራኤል አእላፋት አለቆች፥ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ልጆች የተናገሩትን ቃል በሰሙ ጊዜ ነገሩ እጅግ ደስ አሰኛቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህኑ ፊንሐስና የማኅበሩ አለቆች፥ ከእርሱ ጋር የነበሩት የእስራኤል ነገድ አለቆች፥ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ልጆች የተናገሩትን ቃላት በሰሙ ጊዜ ነገሩ እጅግ ደስ አሰኛቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄስያ ፒንሃስነ አናና ደእያ እስራኤልያ ያራቱ ካፓቱ፥ ሮቤላ፥ ጋዳነ ምናሰ ዛራቱ ኦዴዳዋ ስሲደ፥ ሎይ ናሸቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesiyaa Piinihaasinne aanana de'iyaa Israa'eeliyaa yaratuu kaappatuu, Roobeela, Gaadanne Minaase zaratuu odeeddawaa sisiide, loytsi nashetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese Finihaasinne izara diza Isra7eele qommota halaqati, Oroobeele, Gaadenne Minaase qommoti yootidayssa siyidi, keehi ufayettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ፊኒሃሲኔ ኢዛራ ዲዛ ኢስራኤሌ ቆሞታ ሃላቃቲ፥ ኦሮቤሌ፥ ጋዴኔ ሚናሴ ቆሞቲ ዮቲዳይሳ ሲዪዲ፥ ኬሂ ኡፋዬቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ ፕንሃስነ እያራ ደእያ እስራኤለ ሀላቃት፥ ሮቤላ፥ ጋደነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ኦድዳይሳ ስእድ፥ ኡፋይትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney Pinihaasinne iyara de7iya Isra7eele halaqati, Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggay odidaysa si7idi, ufaytidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ካህኑ ፊንሐስና የእስራኤላውያን የጐሣ መሪዎች የነበሩት የማኅበረ ሰቡ አለቆች የሮቤል፣ የጋድና የምናሴ ወገኖች ያሉትን በሰሙ ጊዜ ተደሰቱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህኑ ፊንሐስና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሕዝቡ የላካቸው የምዕራብ ነገዶች የቤተሰብ አለቆች የሆኑት ታላላቅ ሰዎች፥ የሮቤል፥ የጋድና በምሥራቅ በሚኖሩ የምናሴ ነገዶች ሕዝብ የተናገሩትን ሰምተው መልሱ አረካቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኻህን ፊንሃስን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሹመኛታት ነገዳት ደቂ እስራኤልን፥ እቲ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ደቂ ፍርቂ ነገድ ምናሴን ዝተዛረብዎ ነገር ምስ ሰምዑ፥ ተሓጐሱ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኻህን ፊንሃስን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሹማምቲ ኣኼባን እቶም ሓላቑ ኣሽሓት እስራኤል፡ እቲ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ደቂ ምናሴን እተዛረብዎ ነገር ምስ ሰምዑ፡ ጽቡቕ ኮይኑ ተራእዮም።