Joshua 22:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣገልግሎት ትእዛዝ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ሓሊኻ እምበር፡ ክሳዕ ሎሚ ንኣሕዋትካ ንብዙሕ መዓልትታት ኣይሐደግካዮምን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህንም ያህል ብዙ ጊዜ እስከ ዛሬ ድረስ ወንድሞቻችሁን አልተዋችሁም፤ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጠብቃችኋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህንም ያህል ብዙ ጊዜ እስከ ዛሬ ድረስ ወንድሞቻችሁን አልተዋችሁም፥ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጠብቃችኋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህንንም ያህል ብዙ ጊዜ እስከ ዛሬ ድረስ ወንድሞቻችሁን አልተዋችሁም፥ የአምላካችሁንም የጌታን ትእዛዝ ጠብቃችኋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳሮ ዎድያፐ ሀቼ ጋካናዉ፥ ህንተንቱ ህንተንቱ እሻቱዋ ባሽበይክታ፤ መና ጎዳይ ህንተንቱ ጾሳይ ህንተዉ እሜዳ ሀዳራ ፖሌድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daro wodiyaappe hachche gakkanaw, hinttenttu hinttenttu ishatuwaa bashibeykkita; Med'ina Goday hinttenttu S'oossay hinttew immeedda hadaraa poleeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Daro wodeppe doommidi hach gakkanaas intte intte ishata yeggibeekketa; GODAA intte Xoossay inttes immida hadaraa polideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳሮ ዎዴፔ ዶሚዲ ሃች ጋካናስ ኢንቴ ኢንቴ ኢሻታ ዬጊቤኬታ፤ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ሃዳራ ፖሊዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ኡባን ሀች ጋካናዉ ህንተ እሻታ የግቤከታ። ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ ኪታ ኡባ ፖልደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He ubban hachi gakanaw hinte ishata yeggibeeketa. Godaa, hinte Xoossaa kiitta ubbaa polideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ወንድሞቻችሁን አልተዋችሁም፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ተልእኮ በሚገባ ተወጥታችኋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ጊዜ ሁሉ ወገኖቻችሁን እስራኤላውያንን የከዳችሁበት ጊዜ የለም፤ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በጥንቃቄ ፈጽማችኋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ካብ ነዊሕ ጊዜ ኽሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ነሕዋትኩም ኣይሓደግኩምዎምን፤ እቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝኣዘዘኩምውን ፈፂምኩም ኢኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻትኩም በዘን ብዙሕሓ መዓልትታት ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚእ ነሕዋትኩም ኣያድግኩምዎምን፡ እቲ ናይ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም፡ ናይ ትእዛዙ ነገር ደአ ሓሎኹም። |