Joshua 22:25 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣብ መንጎናን ኣብ መንጎኹምን ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ዶብ ዮርዳኖስ ገይርዎ ኣሎ! ኣብ እግዚኣብሄር ግደ የብልካን፤ ስለዚ ደቅኹም ንደቅና ንእግዚኣብሄር ምፍራህ ከም ዘቋርጹ ይገብርዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ኛና በእ​ና​ንተ መካ​ከል ዮር​ዳ​ኖ​ስን ድን​በር አድ​ር​ጎ​አ​ልና በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ዕድል ፋንታ የላ​ች​ሁም ይሉ​አ​ቸ​ዋል፤ በዚ​ሁም ልጆ​ቻ​ችሁ ልጆ​ቻ​ች​ንን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከማ​ም​ለክ እን​ዳ​ያ​ወ​ጡ​አ​ቸው ብለን ይህን አደ​ረ​ግን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ የሮቤልና የጋድ ልጆች፥ እግዚአብሔር በእኛና በእናንተ መካከል ዮርዳኖስን ድንበር አድርጎአልና በእግዚአብሔር ዘንድ እድል ፈንታ የላችሁም ይሉአቸዋል ብለን ይህን አደረግን። በዚህም ልጆቻችሁ ልጆቻችንን እግዚአብሔርን ከመፍራት አስተዋቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ የሮቤልና የጋድ ልጆች፥ ጌታ በእኛና በእናንተ መካከል ዮርዳኖስን ድንበር አድርጎአልና በጌታ ዘንድ ድርሻ የላችሁም ይሉአቸዋል።’ በዚህም ልጆቻችሁ ልጆቻችንን ጌታን እንዳይፈሩ ያደርጓቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቶ፥ ሮቤላነ ጋደ ዛረቶ፥ መና ጎዳይ ኑ ግዶንነ ህንተንቱ ግዶን ዮርዳኖሳ ሻፋ ዛዋዬዳ። መና ጎዳን ህንተንታ ጋያዌ ባዋ’ ያጋነንቶነ ጊደ ህርጌዳ ድራሳ። ሄዋዳን ኦደ፥ ህንተንቱ ዛራቱ ኑ ዘረ መና ጎዳዉ ጎይነናዳን ተኤናን አግክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttoo, Roobeelanne Gaade zaretoo, Med'ina Goday nu giddoninne hinttenttu giddon Yorddaanoosa Shaafaa zawayeedda. Med'ina Godaan hinttentta gatsiyaawe baawa› yaaganenttonne giide hirggeedda diraassa. Hewaadan ootsiide, hinttenttu zaratuu nu zeretsaa Med'ina Godaw goynnennaadan te"ennaan aggikkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno Oroobeelenne Gaade qommotoo, GODAY nu giddoninne intte giddon Yordaanoose shaafan zawa zaarida gishshas, GODAAN inttena gaththiza miishshi deenna› giidi intte zareti nu zareta GODAAS goynnontta mala teqqontta aggettenna gi hirgidos» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ኦሮቤሌኔ ጋዴ ቆሞቶ፥ ጎዳይ ኑ ጊዶኒኔ ኢንቴ ጊዶን ዮርዳኖሴ ሻፋን ዛዋ ዛሪዳ ጊሻስ፥ ጎዳን ኢንቴና ጋዛ ሚሺ ዴና› ጊዲ ኢንቴ ዛሬቲ ኑ ዛሬታ ጎዳስ ጎይኖንታ ማላ ቴቆንታ ኣጌቴና ጊ ሂርጊዶስ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ኑ ግዶንነ ሮቤላነ ጋዳ ኮቻ ግዶን ዮርዳኖሰ ሻፋ ዛዋ ዎስ። ሄሳ ግሾ፥ ጎዳራ ህንተዉ ጋሄተ ባዋ’ ጋንደሻ ግድ ያይዳ ግሾሳ። ቃስ ህንተ ኮቻይ ኑ ኮቻ ጎዳ ጎይኖ ድጎና አጎኮና” ያግድ ቆፕዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday nu giddoninne Robeelanne Gaade kochaa giddon Yordaanose shaafa zawa wothis. Hessa gisho, Godaara hintew gahetethi baawa’ gandeshsha gidi yayyida gishosa. Qassi hinte kochay nu kochaa Godaa goyinno diggonna aggokona” yaagidi qopida.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንት የሮቤልና የጋድ ልጆች፤ እግዚአብሔር ዮርዳኖስን በመካከላችን መለያ ድንበር ስላደረገው፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ድርሻ የላችሁም።’ ስለዚህ ዘሮቻችሁ፣ የእኛ ዘር እግዚአብሔርን እንዳይፈራ ሊያደርጉ ይችላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ በእኛና በእናንተ፥ በሮቤልና በጋድ ሕዝቦች መካከል የዮርዳኖስን ወንዝ መለያ ድንበር አድርጎአል፤ ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ምንም ግንኙነት አይኖራችሁም’ ይሉአቸው ይሆናል ብለን በመፍራት ብቻ ነው። በዚህም ዐይነት የእናንተ ዘሮች የእኛን ዘሮች ለእግዚአብሔር እንዳይሰግዱ ይከለክሉአቸው ይሆናል።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቱም ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን እግዚኣብሄር ንኣናን ንኣኻትኩምን ዮርዳኖስ ዶብ ገይሩልና እዩ እሞ፡ ኣብ እግዚኣብሄር ግደ የብልኩምን፡ ኢሎም ደቅኹም ንደቅና ምፍራህ እግዚኣብሄር ከም ዚሐድጉ ይገብርዎም።