Joshua 22:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ንርእስታት ኣሽሓት እስራኤል መለሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሮ​ቤል ልጆ​ችና የጋድ ልጆች፥ የም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ለእ​ስ​ራ​ኤል አእ​ላ​ፋት አለ​ቆች እን​ዲህ ብለው መለ​ሱ​ላ​ቸው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ ለእስራኤል አእላፋት አለቆች እንዲህ ብለው መለሱላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ ለእስራኤል ነገድ አለቆች እንዲህ ብለው መለሱላቸው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ ሮቤላ ዛራቱ፥ ጋደ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ እስራኤልያ ያራቱ ካፓቶ ሀዋዳን ያጊደ ዛሬድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye Roobeela zaratuu, Gaade zaratuunne Minaase zaratuwaappe baggatuu Israa'eeliyaa yaratuu kaappatoo hawaadan yaagiide zaareeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Oroobeele qommoti, Gaade qommotinne Minaase qommotappe baggati Isra7eele qommota halaqatas zaaridi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኦሮቤሌ ቆሞቲ፥ ጋዴ ቆሞቲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋቲ ኢስራኤሌ ቆሞታ ሃላቃታስ ዛሪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን ሮቤላ፥ ጋደነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ሀይሳዳ ያግድ ዛርዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggay haysada yaagidi zaaridosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የሮቤልና የጋድ ነገዶች እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ ለእስራኤል ጐሣ መሪዎች እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሮቤል፥ የጋድና በምሥራቅ የሚኖሩት የምናሴ ነገዶች ሕዝብም ለምዕራብ ነገዶች የቤተሰብ መሪዎች እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን፥ ነቶም ዝተረፉ ኣእላፋት ኣሕሉቕ ነገዳት ደቂ እስራኤል መሊሶም ከምዙይ በልዎም፦
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፈረቓ ነገድ ምናሴን ነቶም ሓላቑ ኣሽሓት እስራኤል መሊሶም ተዛረብዎም፡