Joshua 22:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፍርቂ ነገድ ምናሴን ኣብ ምድሪ ጊልዓድ መጺኦም ድማ ተዛረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በገለዓድም ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች፥ ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ ደረሱ፤ እንዲህም ብለው ነገሩአቸው |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በገለዓድም ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ መጡ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በገለዓድም ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ መጡ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩአቸው፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሮቤላ ዛራቱ፥ ጋደ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ ደእያ ጋላኣደ ጋድያ ቢደ ኡንቱንታ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Roobeela zaratuu, Gaade zaratuunne Minaase zaratuwaappe baggatuu de'iyaa Gala'aade gadiyaa biide unttuntta, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti Oroobeele qommoti, Gaade qommotinne Minaase qommotappe baggati diza Gala7aade biitta biidi isttas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኦሮቤሌ ቆሞቲ፥ ጋዴ ቆሞቲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋቲ ዲዛ ጋላኣዴ ቢታ ቢዲ ኢስታስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሮቤላ፥ ጋድነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ጋላዳ ብድ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggay Galada bidi, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም በገለዓድ ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤላውያን፣ ወደ ጋዳውያንና ወደ ምናሴ ነገድ እኩሌታ ሄደው እንዲህ አሏቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም የሮቤል፥ የጋድና በምሥራቅ የሚኖሩት የምናሴ ሕዝብ ወደሚኖሩባት ወደ ገለዓድ ምድር መጥተው እንዲህ አሉአቸው፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፍርቂ ነገድ ምናሴን፥ ናብታ ምድሪ ገለዓድ መፂኦም ድማ ኸምዙይ በልዎም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፈረቓ ነገድ ምናሴን ናብታ ምድሪ ጊልዓድ መጺኦም ድማ ከምዚ ኢሎም ተዛረብዎም፡ |