Joshua 22:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስኡ ድማ ዓሰርተ መሳፍንቲ፡ ካብ ነፍሲ ወከፍ ሓለቓ ቤት ድማ ኣብ ኵሎም ነገድ እስራኤል ሓደ መስፍን ነበረ። ነፍሲ ወከፎም ድማ ኣብ መንጎ ኣሽሓት እስራኤል ርእሲ ቤት ኣቦታቶም ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዐሥር አለቆችም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤ ከእስራኤል ነገድ ሁሉ አንድ አንድ የእየአባቶቻቸው ቤት አለቃ፤ እያንዳንዱም በእስራኤል አእላፋት መካከል የአባቶቻቸው ቤት አለቃ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእርሱም ጋር አሥር አለቆች ነበሩ፥ ከእስራኤል ከየነገዱ ሁሉ አንድ አንድ የአባቶች ቤት አለቃ፤ እያንዳንዱም በእስራኤል አእላፋት መካከል የእየአባቶቻቸው ቤት አለቃ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእርሱም ጋር ዐሥር አለቆች ነበሩ፥ ከእስራኤል ከየነገዱ ሁሉ አንድ አንድ የአባቶች ቤት አለቃ፤እንያንዳንዱም በእስራኤል አእላፋት መካከል የእየአባቶቻቸው ቤት አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት እት ዛሪ ባረ ያራቱ ካፓቱዋፐ እት እት አሳ ዶሪደ፥ ታሙ አሳ ፒንሃሳና የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti itti zarii bare yaratuu kaappatuwaappe itti itti asaa dooriide, tammu asaa Piinihaasanna yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kumeththa Isra7eele qommota ba qommota halaqatappe issi issi as dooridi, tammu as Finihaasera gaththi yeddides. Hayti issoy issoy Isra7eele qommotappe yida bantta zarkken zarkken doorettida halaqata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኩሜ ኢስራኤሌ ቆሞታ ባ ቆሞታ ሃላቃታፔ ኢሲ ኢሲ ኣስ ዶሪዲ፥ ታሙ ኣስ ፊኒሃሴራ ጋ ዬዲዴስ። ሃይቲ ኢሶይ ኢሶይ ኢስራኤሌ ቆሞታፔ ዪዳ ባንታ ዛርኬን ዛርኬን ዶሬቲዳ ሃላቃታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ እስ ኮቻይ ባ ሶ ሀላቃታፐ እስ እስ አሰ ዶርድ፥ ታሙ አስ ፕንሃሳራ የድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi issi kochay ba soo halaqatape issi issi ase dooridi, tammu asi Pinihaasara yeddidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእርሱም ጋር እያንዳንዱን የእስራኤልን ነገድ የሚወክሉ ዐሥር አለቆች አብረው ላኩ፤ እነዚህም እያንዳንዳቸው ከእስራኤላውያን ጐሣዎች የተውጣጡ የየቤተ ሰቡ አለቆች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከፊንሐስም ጋር ዐሥር ታላላቅ ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህም እያንዳንዱ በምዕራብ ከሚገኙት ነገዶች የተውጣጡ በየጐሣቸው የቤተሰብ መሪዎች ናቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስኡ ድማ ዓሰርተ ሹመኛታት ለኣኹ፤ ንሳቶም ካብ ነፍሲ ወከፍ ነገድ ዝተዋፅኡ፥ ኣሕሉቕ ናይ ነፍሲ ወከፍ ነገዳት ደቂ እስራኤል ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስኡ ድማ ናይ ኩሎም ነገዳት እስራኤል ዓሰርተ ሹም፡ ሓሓደ ሹም ንማይ ቤት ኣቦ፡ ነፍሲ ወከፎም ኣብ ማእከል ኣሽሓት እስራኤል ነንማይ ቤት ኣቦታቶም ሓላቑ ነበሩ። |