Joshua 22:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፍርቂ ነገድ ምናሴን ናብ ምድሪ ጊልዓድ፡ ፊንሃስ ወዲ ካህን ኣልኣዛር ለኣኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች በገለዓድ ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ የካህኑ የአሮንን ልጅ የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን ላኩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች በገለዓድ ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ የካህኑን የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን ላኩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች በገለዓድ ምድር ወዳሉት ወደ ሮቤል ልጆችና ወደ ጋድ ልጆች ወደ ምናሴም ነገድ እኩሌታ የካህኑን የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን ላኩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ቄስያ ኤልኣዛራ ናኣ ፒንሃሳ፥ ጋላኣደ ጋድያን ደእያ ሮቤላ ዛራቱዋኮ፥ ጋደ ዛራቱዋኮነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱዋኮ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay k'eesiyaa El"aazara na'aa Piinihaasa, Gala'aade gadiyaan de'iyaa Roobeela zaratuwaakko, Gaade zaratuwaakkonne Minaase zaratuwaappe baggatuwaakko kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi Isra7eele asay qeese El7ezeere naa Finihaase, Gala7aade biittan diza Oroobeele qommotakko, Gaade qommotakkonne Minaase qommotappe baggataakko kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ኢስራኤሌ ኣሳይ ቄሴ ኤልኤዜሬ ና ፊኒሃሴ፥ ጋላኣዴ ቢታን ዲዛ ኦሮቤሌ ቆሞታኮ፥ ጋዴ ቆሞታኮኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋታኮ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ስን እስራኤለ አሳይ፥ ካህንያ አላዛራ ናኣ ፕንሃሳ፥ ጋላዳን ደእያ ሮቤላ፥ ጋደነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋታኮ የድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe sinthe Isra7eele asay, kahiniya Alaazara na7aa Pinihaasa, Galadan de7iya Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggatako yeddidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህም እስራኤላውያን የካህኑ የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን በገለዓድ ምድር ወደሚኖሩት ወደ ሮቤልና ወደ ጋድ እንዲሁም ወደ ምናሴ ነገድ እኩሌታ ላኩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም ከመሆኑ በፊት የእስራኤል ሕዝብ የካህኑን የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን በገለዓድ ምድር ወደሚገኙት ወደ ሮቤል፥ ወደ ጋድና በምሥራቅ ወደሚኖሩት የምናሴ ነገዶች ሕዝብ ላኩት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንፊንሃስ ወዲ ኻህን ኣልኣዛር ድማ ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፍርቂ ነገድ ምናሴን፥ ናብ ምድሪ ገለዓድ ለኣኽዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ከአ ንፊንሃስ ወዲ ኻህን ኣልኣዛር ናብ ደቂ ሮቤልን ናብ ደቂ ጋድን ናብ ፈረቓ ነገድ ምናሴን ናብ ምድሪ ጊልዓድ ለአኽዎ። |