Joshua 22:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ፡ እንሆ፡ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን፡ ኣብ መንጽር ምድሪ ከነኣን፡ ኣብ ዶብ ዮርዳኖስ፡ ኣብ መገዲ ደቂ ዮርዳኖስ መሰውኢ ሰሪሖም ኣለዉ። እስራኤል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች በከነዓን ምድር ዳርቻ በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው በገለዓድ፥ የእስራኤል ልጆች ባሉበት ወገን፥ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ መሠዊያ እንደ ሠሩ ሰሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእስራኤልም ልጆች። እነሆ፥ በከነዓን ምድር ዳርቻ በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው ግዛት፥ የእስራኤል ልጆች ባሉበት ወገን፥ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ መሠዊያ ሠርተዋል የሚል ወሬ ደረሰላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች እንዲህ የሚል ወሬ ሰሙ፦ “እነሆ፥ በከነዓን ምድር ዳርቻ በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው ግዛት፥ የእስራኤል ልጆች ባሉበት ወገን፥ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ መሠዊያ ሠርተዋል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግምቢና፥ “ሮቤላ ዛራቱ፥ ጋደ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ ዮርዳኖሳ ማታን፥ ጋልሎታን፥ ካናነ ዛዋን፥ እስራኤላቱ ባጋና ያርሹዋ ሳኣ ግምቤድኖ” ግያዋ እስራኤላቱ ስሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | gimbbina, «Roobeela zaratuu, Gaade zaratuunne Minaase zaratuwaappe baggatuu Yorddaanoosa matan, Galilootan, Kanaane zawaan, Israa'eelatuu baggana yarshshuwaa sa'aa gimbbeeddino» giyaawaa Israa'eelatuu siseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin istti Isra7eele biittan, Kanaane zawan, Gaaden gita yarshosoho giigsidayssa hara Isra7eele asay siyida wode |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኢስቲ ኢስራኤሌ ቢታን፥ ካናኔ ዛዋን፥ ጋዴን ጊታ ያርሾሶሆ ጊግሲዳይሳ ሃራ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሲዪዳ ዎዴ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላ፥ ጋድነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ዮርዳኖሰ ማታን፥ ጋልሎታን፥ ካናነ ቢታን ያርሾ በሲ ኬፅዳይሳ አትዳ እስራኤለ አሳይ ስእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggay Yordaanose matan, Galilootan, Kanaane biittan yarsho bessi keexidaysa attida Isra7eele asay si7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤላውያን ይዞታ በሆነችው በከነዓናውያን ምድር ወሰን በገሊሎት ላይ መሠዊያ መሥራታቸውን ሌሎቹ እስራኤላውያን በሰሙ ጊዜ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀሩትም የእስራኤል ሕዝብ የሮቤል፥ የጋድና በምሥራቅ ያሉት የምናሴ ነገዶች በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ በከነዓን ምድር በምትገኘው በእስራኤላውያን ይዞታ በሆነችው በገሊሎት መሠዊያ መሥራታቸውን ሰሙ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዝተረፉ ደቂ እስራኤል ከዓ “እንሆ፥ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ኣብ ጥቓ ዮርዳኖስ፥ ኣብ መንፅር ምድሪ ከነዓን፥ ኣብ ማዕዶ ደቂ እስራኤል መሰውኢ ሰሪሖም” እንትበሃል ሰምዑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ደቂ እስራኤል ከአ፡ እንሆ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፈረቓ ነገድ ምናሴን ኣብ ጥቓ ዮርዳኖስ፡ ኣብ መንጽር ምድሪ ኸነኣን፡ ኣብ ማዕዶ ደቂ እስራኤል መሰውኢ ሰሪሖም ኣለው፡ ኪብሉ ሰምዑ። |