Joshua 22:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብቲ ኣብ ምድሪ ከነኣን ዘሎ ዶባት ዮርዳኖስ ምስ በጽሑ፡ ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ኣብኡ ኣብ ጥቓ ዮርዳኖስ መሰውኢ ሰሪሖም፡ ኪጥምቱ ዓብዪ መሰውኢ ሰሪሖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በከ​ነ​ዓን ምድር ወዳ​ለው ወደ ዮር​ዳ​ኖስ አቅ​ራ​ቢ​ያም ወደ ገለ​ዓድ በመጡ ጊዜ የሮ​ቤል ልጆ​ችና የጋድ ልጆች፥ የም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ በዚያ በዮ​ር​ዳ​ኖስ አጠ​ገብ የሚ​ታይ ታላቅ መሠ​ዊያ ሠሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ ዮርዳኖስ አቅራቢያም በመጡ ጊዜ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ በዚያ በዮርዳኖስ አጠገብ ታላቅ መሠዊያ ሠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ ዮርዳኖስ አቅራቢያም በመጡ ጊዜ የሮቤል ልጆችና የጋድ ልጆች የምናሴም ነገድ እኩሌታ በዚያ በዮርዳኖስ አጠገብ ታላቅ መሠዊያ ሠሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሮቤላ ዛራቱ፥ ጋደ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ ዮርዳኖሳ ሻፋ ማታን ካናነ ጋድያን ደእያ ጋልሎታ ዬዳ ዎደ፥ ሻፋ ማታን ያርሹዋ ያርሽያ ዎልቃማ ሳኣ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Roobeela zaratuu, Gaade zaratuunne Minaase zaratuwaappe baggatuu Yorddaanoosa Shaafaa matan Kanaane gadiyaan de'iyaa Galiloota yeedda wode, shaafaa matan yarshshuwaa yarshshiyaa wolk'k'aama sa'aa
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oroobeele qommoti, Gaade qommotinne Minaase qommotappe baggati Yordaanoose shaafa matan Kanaane biittan diza Gala7aade yida wode shaafa matan gita yarshosoho giigsida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦሮቤሌ ቆሞቲ፥ ጋዴ ቆሞቲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋቲ ዮርዳኖሴ ሻፋ ማታን ካናኔ ቢታን ዲዛ ጋላኣዴ ዪዳ ዎዴ ሻፋ ማታን ጊታ ያርሾሶሆ ጊግሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሮቤላ፥ ጋድነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ዮርዳኖሰ ማታን ካናነ ቢታን ደእያ ጋልሎታ ይድ፥ ሻፋ ማታን ማላልስያ ግታ ያርሾ በሲ ኬፅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Robeela, Gaadenne Minaase kochaafe baggay Yordaanose matan Kanaane biittan de7iya Galiloota yidi, shaafa matan malaalsiya gita yarsho bessi keexidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሮቤልና የጋድ እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ በከነዓን ምድር ወዳለችው፣ ዮርዳኖስ አጠገብ ወደምትገኘው ገሊሎት ወደ ተባለች ስፍራ ሲደርሱ በወንዙ አጠገብ ግዙፍ መሠዊያ ሠሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሮቤል፥ የጋድና የምሥራቅ ምናሴ ነገዶች በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ በከነዓን ምድር ወደሚገኘው ወደ ገሊሎት እንደ ደረሱ በወንዙ አጠገብ አስደናቂ የሆነ ታላቅ መሠዊያ ሠሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ናብቲ ኸባቢ ዮርዳኖስ ናይ ምድሪ ከነዓን ምስ መፁ፥ ኣብኡ ኣብ ጥቓ ዮርዳኖስ፥ ዓብዪ መሰውኢ ሰርሑ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሮቤልን ደቂ ጋድን ፈረቓ ነገድ ምናሴን ናብቲ ኸባቢ ዮርዳኖስ ናይ ምድሪ ኸነኣን ምስ መጹ፡ ኣብኡ ኣብ ጥቓ ዮርዳኖስ መሰውኢ፡ ዓብዩ ርኡዩ መሰውኢ ሰርሑ።