Joshua 21:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ነገድ ደቂ ይሁዳን ካብ ነገድ ደቂ ስምኦንን ድማ እዘን ኣብዚ ብስመን ተጠቂሰን ዘለዋ ከተማታት ሂቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳም ልጆች ነገድ፥ የስምዖንም ልጆች ነገድ፥ የብንያምም ልጆች ነገድ በስማቸው የተጠሩትን እነዚህን ከተሞች ሰጡአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከይሁዳም ልጆች ነገድ ከስምዖንም ልጆች ነገድ በስማቸው የተጠሩትን እነዚህን ከተሞች ሰጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከይሁዳም ልጆች ነገድ ከስምዖንም ልጆች ነገድ በስማቸው የተጠሩትን እነዚህን ከተሞች ሰጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሁዳ ዛራቱዋፐነ ስሞና ዛራቱዋፐ እስራኤልያ አሳይ አኪደ እሜዳ ካታማቱዋ ሱንይ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yihudaa zaratuwaappenne Simoona zaratuwaappe Israa'eeliyaa Asay akkiide immeedda katamatuwaa suntsay hawaappe kaalliide s'aafetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhudappenne Simoona qommotappe hayssafe kaalli diza katamata saaman gaththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳፔኔ ሲሞና ቆሞታፔ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛ ካታማታ ሳማን ጋዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ይሁዳነ ስሞና ኮቻፈ ካልድ ሱንን ፄገትዳ ካታማታ እምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay Yihudanne Simoona kochaafe kaallidi sunthan xeegetida katamata immidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከይሁዳና ከስምዖን ነገዶች ደግሞ ከዚህ በታች በስም የተጠቀሱትን ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከይሁዳና ከስምዖን ነገዶች በስም የተጠቀሱትን የሚከተሉትን ከተሞች ሰጡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስም እተን ካብ ምድሪ ነገድ ደቂ ይሁዳን ካብ ነገድ ደቂ ስምኦንን ንሌዋውያን ዝተውሃባ ኸተማታት እዚኣተን እየን፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ነገድ ደቂ ይሁዳን ካብ ነገድ ደቂ ስምኦንን ድማ እዘን ብስመን እተሰምያ ኸተማታት ሀቡ። |