Joshua 21:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ መራሪ ከከም ዓሌቶም ካብ ነገድ ሮቤልን ካብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ዓሰርተው ክልተ ከተማ ነበሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሜራሪም ልጆች በየወገኖቻቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ ዐሥራ ሁለት ከተሞች ተሰጡአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሜራሪም ልጆች በየወገኖቻቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ አሥራ ሁለት ከተሞች ሆኑላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሜራሪም ልጆች በየወገኖቻቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ ዐሥራ ሁለት ከተሞች ወሰዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማራራ ያራቱ ሮቤላ ዛራቱዋፐ፥ ጋደ ዛራቱዋፐነ ዛብሎና ዛራቱዋፐ ታማነ ላኡ ካታማቱዋ አኬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Maraara yaratuu Roobeela zaratuwaappe, Gaade zaratuwaappenne Zaabiloona zaratuwaappe tammanne laa"u katamatuwaa akkeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Meraare zereththatas istta zarkken zarkken Oroobeeleppe, Gaadeppenne Zaabiloone qommotappe 10 katamati saaman gakkida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሜራሬ ዜሬታስ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ኦሮቤሌፔ፥ ጋዴፔኔ ዛቢሎኔ ቆሞታፔ 10 ካታማቲ ሳማን ጋኪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | መራራ ኮቻይ፥ ሮቤላ፥ ጋደነ ዛብሎና ኮቻፈ ታማነ ናምኡ ካታማታ ኤክዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Meraara kochay, Robeela, Gaadenne Zabloona kochaafe tammanne nam7u katamata ekidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሜራሪ ዝርያዎች በየጐሣቸው ከሮቤል፣ ከጋድና ከዛብሎን ነገዶች ዐሥር ከተሞች ተመደቡላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለመራሪ ጐሣ እንደየወገናቸው ከሮቤል፥ ከጋድና ከዛብሎን ይዞታዎች ተከፍለው ዐሥራ ሁለት ከተሞች ተመደቡላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ ሜራሪውን ከከም ዓሌቶም ካብ ነገድ ሮቤልን ካብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ዓሰርተ ኽልተ ኸተማታት በፅሓኦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ መራር ኽከም ዓሌቶም ካብ ነገድ ሮቤልን ክብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ዓሰርተው ክልተ ኸተማ ብጽሖም። |