Joshua 21:42 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዘን ከተማታት እዚኣተን ነፍሲ ወከፈን መጓሰአን ኣብ ዙርያአን ነበራ። እዘን ኵለን ከተማታት እውን ከምኡ ነበራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚ​ህም ከተ​ሞች እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ከመ​ሰ​ማ​ር​ያ​ቸው ጋር ነበሩ፤ እነ​ዚ​ህም ከተ​ሞች ሁሉ እን​ዲሁ ነበሩ። [ኢያ​ሱም በየ​ድ​ን​በ​ሮ​ቻ​ቸው ምድ​ርን ማካ​ፈ​ልን ጨረሰ። የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችም ለኢ​ያሱ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትእ​ዛዝ ድር​ሻ​ውን ሰጡት፤ እርሱ የሚ​ፈ​ል​ጋ​ትን ከተማ በኤ​ፍ​ሬም ተራራ የም​ት​ገ​ኘ​ውን ቴም​ና​ሴ​ራን ሰጡት፤ ከተ​ማም ሠራ​ባት፤ በው​ስ​ጧም ተቀ​መጠ። ኢያ​ሱም በም​ደረ በዳ በመ​ን​ገድ የተ​ወ​ለ​ዱ​ትን የገ​ረ​ዘ​ባ​ቸ​ውን የድ​ን​ጋይ ባል​ጩ​ቶች ወስዶ በቴ​ም​ና​ሴራ አኖ​ራ​ቸው።]
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህም ከተሞች እያንዳንዳቸው ከመሰምርያቸው ጋር ነበሩ፤ እነዚህም ከተሞች ሁሉ እንዲሁ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህም ከተሞች እያንዳንዳቸው በዙሪያቸው መሰማሪያዎች ነበራቸው፤ እነዚህም ከተሞች ሁሉ እንዲሁ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ካታማቱዋ ኡባ ዩሹዋን ሄን ጋደቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He katamatuwaa ubbaa yuushshuwaan hentsaa gadetuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He katamata ubbaa yuushon mehe heemmizasohoti deettes. Mehe heemmizasohoy baynda katamay deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ካታማታ ኡባ ዩሾን ሜሄ ሄሚዛሶሆቲ ዴቴስ። ሜሄ ሄሚዛሶሆይ ባይንዳ ካታማይ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ካታማታ ኡባ ዩሹዋን ሄን ቢታት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He katamata ubbaa yuushuwan hentha biittati de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ከተሞች እያንዳንዳቸው በዙሪያቸው መሰማሪያዎች ነበሯቸው፤ ማሰማሪያ የሌለው ከተማ አልነበረም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእነዚህም መሬቶች በእያንዳንዱ ዘሪያ የግጦሽ መሬት ነበራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵለን እዘን ከተማታት እዚኣተን ኣብ ዙርያአን ንመጓሰዪ ዝኸውን ከባቢ ነበረን።
Amharic Tigrinya 2011 እዘን ከተማታት እዚኤን ነንኸተማ ኣብ ዙርያእ ኸባብ ነበራ፡ ኩለን እዘን ከተማታት እዚኤን ከምእ ነበረን።