Joshua 21:41 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኩለን ከተማታት ሌዋውያን ምስ መጓሰአን ኣርብዓን ሸሞንተን ከተማታት እየን ነይረን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስት መካ​ከል የነ​በ​ሩት የሌ​ዋ​ው​ያን ከተ​ሞች ሁሉ በእ​ነ​ዚህ ከተ​ሞች ዙሪያ ካሉ ከመ​ሰ​ማ​ር​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር አርባ ስም​ንት ከተ​ሞች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእስራኤል ልጆች ርስት መካከል የነበሩት የሌዋውያን ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞችና መሰምርያቸው ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእስራኤል ልጆች ርስት መካከል የነበሩት የሌዋውያን ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞችና መሰማሪያቸው ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ላቴዳ ጋድያን ደእያ ሌዋቶ ኡባና ኦይታማነ ሆስፑን ካታማቱ ኡንቱንቱ ሄን ጋደቱዋና ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay laatteedda gadiyaan de'iyaa Leewatoo ubbaanna oytamanne hosppun katamatuu unttunttu hentsaa gadetuwaana de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay laattida biittan diza Lewetas imettida katamati istta mehe heenththasohora ubbay issi bolla oyddu tammanne osppuna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ላቲዳ ቢታን ዲዛ ሌዌታስ ኢሜቲዳ ካታማቲ ኢስታ ሜሄ ሄንሶሆራ ኡባይ ኢሲ ቦላ ኦይዱ ታማኔ ኦስፑና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ላትዳ ቢታፈ ሌወ ኮቻስ እመትዳ ካታማት ሄን ቢታራ እስፈ ኦይታማነ ሆስፑና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay laattida biittafe Leewe kochaas imetida katamati hentha biittara issife oytamanne hospuna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ እስራኤላውያን ርስት አድርገው ከያዙት ምድር ለሌዋውያኑ የተሰጧቸው ከተሞች ከነ መሰማሪያዎቻቸው በአጠቃላይ አርባ ስምንት ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእስራኤላውያን ይዞታ ሥር የነበሩት የሌዋውያን ከተሞች ከግጦሽ መሬታቸው ጋር አርባ ስምንት ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ኣብ ማእኸል ርስቲ ደቂ እስራኤል ዘለዋ ዅለን ከተማታት ሌዋውያን መምስ ከባቢአን ኣርብዓን ሸሞንተን እየን።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ኣብ ማእክከ ርስቲ ደቂ እስራኤል ዘለዋ ኹልለ ከተማታት ሌዋውያን ኣርብዓን ሾሞንተን ከተማ መምስ ከባቢኤን እየን።