Joshua 21:40 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵለን ከተማታት ንደቂ መራሪ ከከም ዓሌቶም፡ ካብ ዓሌታት ሌዋውያን ዝተረፋ ድማ፡ ከከም ዕጫኦም ዓሰርተው ክልተ ከተማታት ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሌዊ ወገኖች የቀሩት የሜራሪ ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው እነዚህ ነበሩ፤ ዕጣቸውም ዐሥራ ሁለት ከተማ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሌዋውያን ወገኖች የቀሩት የሜራሪ ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው እነዚህ ነበሩ፤ ዕጣቸውም አሥራ ሁለት ከተማ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሌዋውያን ወገኖች የቀሩት የሜራሪ ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው እነዚህ ነበሩ፤ ዕጣቸውም ዐሥራ ሁለት ከተማ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማራራ ያራ ግድያ ሀራ ሌዋቶ ሻክና ጋኬዳ ካታማቱ ኡባና ታማነ ላአ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Maraara yara gidiyaa hara Leewatoo shaakkina gakkeedda katamatuu ubbaanna tammanne laa"a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Meraarey zare gidida hara Lewetas gishan gakkida katamati ubbay tammanne nam7a. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሜራሬይ ዛሬ ጊዲዳ ሃራ ሌዌታስ ጊሻን ጋኪዳ ካታማቲ ኡባይ ታማኔ ናምኣ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወ ኮቸ ግድዳ አትዳ መራራ ኮቻይ ኤክዳ ካታማት ታማነ ናምአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leewe koche gidida attida Meraara kochay ekida katamati tammanne nam7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሜራሪ ጐሣዎች ለሆኑት ለተቀሩት ሌዋውያን የተመደቡት ከተሞች ሁሉ ዐሥራ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሌዋውያን ነገድ ለሆኑት ለቀሪዎቹ የሜራሪ ጐሣዎች የተሰጡት ዐሥራ ሁለት ከተሞች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵለን እዘን ዓሰርተ ኽልተ ኸተማታት እዚኣተን ነቶም ካብ ዓሌታት ሌዋውያን ዝተረፉ ደቂ ሜራሪ ኸከም ዓሌቶም ብዕፃ ዝበፅሓኦም እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩለን እዘን ከተማታት እዚኤን ናይቶም ካብ ዓሌታት ሌዋውያን ዝተረፉ ደቂ መራር ኸከም ዓሌቶም እየን፡ ዕጮም ክአ ዓሰርተው ክልተ ኸተማ እየን። |