Joshua 21:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዕጫ ድማ ንወለዶ ቀሃታውያን ወጸ። ካብ ሌዋውያን ደቂ ካህን ኣሮን ድማ ካብ ነገድ ይሁዳን ካብ ነገድ ስምኦንን ካብ ነገድ ብንያምን ብዕጫ ዓሰርተ ሰለስተ ከተማታት ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለቀ​ዓ​ትም ወገ​ኖች ልጆች ዕጣ ወጣ፤ ሌዋ​ው​ያ​ንም ለነ​በሩ ለካ​ህኑ ለአ​ሮን ልጆች ከይ​ሁዳ ነገድ፥ ከስ​ም​ዖ​ንም ነገድ፥ ከብ​ን​ያ​ምም ነገድ ዐሥራ ሦስት ከተ​ሞች በዕጣ ተሰ​ጡ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለቀዓትም ወገኖች ዕጣ ወጣ፤ ሌዋውያንም ለነበሩ ለካህኑ ለአሮን ልጆች ከይሁዳ ነገድ፥ ከስምዖንም ነገድ፥ ከብንያምም ነገድ አሥራ ሦስት ከተሞች በዕጣ ሆኑላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለቀዓትም ወገኖች ዕጣ ወጣ፤ ሌዋውያንም ለነበሩ ለካህኑ ለአሮን ልጆች ከይሁዳ ነገድ፥ ከስምዖንም ነገድ፥ ከብንያምም ነገድ ዐሥራ ሦስት ከተሞች በዕጣ ወሰዱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኮይሮ ሳማይ ቃሃታ ያራቶ ከሴዳ። ቄስያ አሮና ዛርያ ሌዋቱ ይሁዳ ዛራቱዋፐ፥ ስሞና ዛራቱዋፐነ ቢንያማ ዛራቱዋፐ ታማነ ሄዙ ካታማቱዋ ሳማን አኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Koyro saamay K'ahaata yaratoo kesseedda. K'eesiyaa Aaroona zariyaa Leewatuu Yihudaa zaratuwaappe, Simoona zaratuwaappenne Biiniyaama zaratuwaappe tammanne heezzu katamatuwaa saaman akkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Koyro saamay Qa7aate zereththatas istta zarkken zarkken kezides. Qeese Aaroone zare gidida Lewetas Yuhudappe, Simoonappenne Biniyaame qommotappe 13 katamati saaman gakkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኮይሮ ሳማይ ቃኣቴ ዜሬታስ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ኬዚዴስ። ቄሴ ኣሮኔ ዛሬ ጊዲዳ ሌዌታስ ዩሁዳፔ፥ ሲሞናፔኔ ቢኒያሜ ቆሞታፔ 13 ካታማቲ ሳማን ጋኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮይሮ ሳማይ ቃሃታ ኮቻስ ከይስ። ካህንያ አሮና ኮቻይ፥ ይሁዳ፥ ስሞናነ ብንያመ ኮቻፈ ታማነ ሄ ካታማታ ሳማን ኤክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koyro saamay Qahaata kochaas keyis. Kahiniya Aarona kochay, Yihuda, Simoonanne Biniyaame kochaafe tammanne heedzu katamata saaman ekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የመጀመሪያው ዕጣ ለቀዓት ዘሮች በየጐሣቸው ወጣ፤ የካህኑ የአሮን ዝርያዎች ለሆኑት ሌዋውያን ከይሁዳ፣ ከስምዖንና ከብንያም ነገዶች ዐሥራ ሦስት ከተሞች በዕጣ ተመደቡላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የመጀመሪያው ዕጣ ለቀዓት ጐሣ ወጣ፤ ከሌዊ ነገድ ለካህኑ ለአሮን ልጆች ዐሥራ ሦስት ከተሞች በዕጣ ተከፋፈለ፤ እነዚህም ከተሞች የተወሰዱት ከይሁዳ፥ ከስምዖንና ከብንያም ነገዶች ይዞታዎች ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዓሌታት ቀዓታውያን ከዓ ዕፃ በፅሖም። ነቶም ሌዋውያን ደቂ ኻህን ኣሮን፥ ካብ ነገድ ይሁዳን ካብ ነገድ ስምኦንን ካብ ነገድ ብንያምን ብዕፃ ዓሰርተ ሰለስተ ኸተማታት በፅሓኦም።
Amharic Tigrinya 2011 ንዓሌታት ቀሃታውያን ከአ ዕጭ ወጸሎም፡ ነቶም ካብ ሌዋውያን ዝነብሩ ደቂ ካህን ኣሮን ካብ ነገድ ይሁዳን ካብ ነገድ ስምኦናውያንን ካብ ነገድ ብንያምን ብዕጭ ዓሰርተው ስለስተ ኸተማ በጽሖም።