Joshua 21:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኩለን ከተማታት ገርሾናውያን ከከም ዓሌተን ዓሰርተ ሰለስተ ከተማታት ምስ መጓሰአን ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጌድሶን ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው ዐሥራ ሦስት ከተሞች ከመሰማርያቸው ጋር ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጌድሶን ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው አሥራ ሦስት ከተሞች ከመሰምርያቸው ጋር ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌድሶን ልጆች ከተሞች ሁሉ በየወገኖቻቸው ዐሥራ ሦስት ከተሞች ከመሰማሪያቸው ጋር ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ገርሾና ያራቱ ካታማቱነ ኡንቱንቱ አ ሄን ጋደቱ ኡባና ታማነ ሄዛ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gershshoona yaratuu katamatuunne unttunttu Aa hentsaa gadetuu ubbaanna tammanne heezza. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gershoone zareta katamatinne istta meheta heenththasohoti ubbay tammanne heedzdza. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጌርሾኔ ዛሬታ ካታማቲኔ ኢስታ ሜሄታ ሄንሶሆቲ ኡባይ ታማኔ ሄ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድሶና ኮቻት ሄን ቢታራ እስፈ ታማነ ሄ ካታማታ ኤክዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gedisoona kochati hentha biittara issife tammanne heedzu katamata ekidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለጌድሶናውያን ጐሣዎች የተመደቡት ከተሞች ሁሉ ከነ መሰማሪያዎቻቸው ዐሥራ ሦስት ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጌርሾን ጐሣ በሙሉ በድምሩ ዐሥራ ሦስት ከተሞችን ከግጦሽ ምድራቸው ጋር ተረከቡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵለን እተን ጌድሶናውያን ከከም ዓሌቶም ዝተቐበልወን ከተማታት መምስ ከባቢአን ዓሰርተ ሰለስተ እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩለን ከተምታት ጌሮናውያን ከከም ዓሊቶን ዓሰርተው ሰለስተ ኸተማ መምስ ከባቢኤን ሀብዎም። |