Joshua 21:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵለን ከተማታት ንወለዶታት ደቂ ቄሃት ምስ መጓሰአን ዓሰርተ ነበራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ሩት የቀ​ዓት ልጆች ወገ​ኖች ከተ​ሞች ሁሉ ከመ​ሰ​ማ​ር​ያ​ቸው ጋር ዐሥር ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀሩት የቀዓት ልጆች ወገኖች ከተሞች ሁሉ ከመሰምርያቸው ጋር አሥር ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቀሩት የቀዓት ልጆች ወገኖች ከተሞች ሁሉ ከመሰማሪያቸው ጋር ዐሥር ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቴዳ ቃሃታ ያራቱ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ሄን ጋደቱ ኡባና ታማ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Atteeda K'ahaata yaratuu katamatuunne unttunttu hentsaa gadetuu ubbaanna tamma.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti 10 katamati ubbay mehe heenththasohotara issife hankko attida Qa7aate zaretas imettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ 10 ካታማቲ ኡባይ ሜሄ ሄንሶሆታራ ኢሲፌ ሃንኮ ኣቲዳ ቃኣቴ ዛሬታስ ኢሜቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አትዳ ቃሃታ ኮቻት ሄን ቢታራ እስፈ ታሙ ካታማ ኤክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Attida Qahaata kochati hentha biittara issife tammu katama ekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ዐሥር ከተሞች ሁሉ ከነ ማሰማሪያዎቻቸው ለተቀሩት የቀዓት ጐሣዎች ተሰጧቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ የቀሩት የቀዓት ጐሣ ከግጦሽ ምድራቸው ጋር በድምሩ ዐሥር ከተሞች ተረከቡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵለን እተን ነቶም ዝተረፉ ዓሌታት ደቂ ቀዓት ዝተውሃባ ኸተማታት መምስ ከባቢአን ዓሰርተ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 ናይትም ካብ ደቂ ቀሃት ዝተረፉ ዓሌታት ኩለን ከተማታት መምስ ከባቢኤን ዓሰርተ እየን።