Joshua 21:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዓሌታት ደቂ ቄሓት፡ ካብ ደቂ ቄሓት ዝተረፉ ሌዋውያን ድማ፡ ካብ ነገድ ኤፍሬም ብዕጫኦም ዝረኸብዎ ከተማታት ረኸቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለቀሩትም ለሌዋውያኑ ለቀዓት ልጆች የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ወገኖች ሌዋውያን የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች የሌዋውያን ለሆኑ የቀዓት ወገኖች የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቴዳ ቃሃታ ያራቱ፥ ሌዊያ ዛረ ግድያዋንቱ ኤፍሬማ ዛራቱዋ ካታማቱዋፐ ሻክና አኬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Atteeda K'ahaata yaratuu, Leewiyaa zare gidiyaawanttu Efireema zaratuwaa katamatuwaappe shaakkina akkeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hankko attida Lewe naa Qa7aate zaretas Efreeme qommotappe hayssafe kaalli dizayssi saaman gakkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃንኮ ኣቲዳ ሌዌ ና ቃኣቴ ዛሬታስ ኤፍሬሜ ቆሞታፔ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሲ ሳማን ጋኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወ ኮቸ ግድዳ፥ አትዳ ቃሃታ ኮቻስ፥ ኤፍሬማስ እመትዳ ቢታፈ ሻከትድ እመትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leewe koche gidida, attida Qahaata kochaas, Efreemas imetida biittafe shaaketidi imetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሌዊ ልጅ የቀዓት ጐሣዎች ለሆኑት ለሌሎቹ ደግሞ ከኤፍሬም ነገድ ላይ ተከፍለው የሚከተሉት ከተሞች በዕጣ ተመደቡላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለቀሩት ከሌዊ ነገድ ለሆኑት የቀዓት ጐሣዎች ከኤፍሬም ነገድ ይዞታ ተከፍሎ ተሰጣቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ዝተረፉ ዓሌታት ደቂ ቀዓት ሌዋውያን፥ ካብ ነገድ ኤፍሬም ብዕፃ ዝበፅሓኦም ከተማታት እዘን ዝስዕባ እየን፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ዓሌታት ደቅ ቅሃት ሌዋውያን፡ እቶም ዝተረፉ ደቂ ቀሃት፡ ድማ ከተምታት ዖም ካብ ነገድ ኤፍሬም ዘላ ኸተማ መዕቆቢ ቀታሊ፡ ሴኬም ምስ ከባቢአን ጌዘር ምስ ከባቢኣን፡ |