Joshua 21:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኩለን ከተማታት ደቂ ኣሮን፡ ካህናት፡ ዓሰርተ ሰለስተ ከተማታት ምስ መጓሰአን ነበራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የካ​ህ​ናቱ የአ​ሮን ልጆች ከተ​ሞች ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ዐሥራ ሦስት ናቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአሮን ልጆች የካህናት ከተሞች ከመሰምርያቸው ጋር አሥራ ሦስት ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአሮን ልጆች የካህናት ከተሞች ሁሉ ከመሰማሪያቸው ጋር ዐሥራ ሦስት ከተሞች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሮና ዛርያ ቄሳቱዋ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ሄን ጋደቱ ኡባና ታማነ ሄዛ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aaroona zariyaa k'eesatuwaa katamatuunne unttunttu hentsaa gadetuu ubbaanna tammanne heezza.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese Aaroone zereththatas mehe heenththasohora issife gaththidi 13 katamata immida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ኣሮኔ ዜሬታስ ሜሄ ሄንሶሆራ ኢሲፌ ጋዲ 13 ካታማታ ኢሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮና ኮቸ ግድዳ ካህነታስ እመትዳ ካታማትነ ሄን ቢታት ታማነ ሄ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aarona koche gidida kahinetas imetida katamatinne hentha biittati tammanne heedza.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለካህናቱ ለአሮን ዝርያዎች ከነ ማሰማሪያቸው የተሰጧቸው ከተሞች ዐሥራ ሦስት ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአሮን ዘሮች ለሆኑት ካህናት ከግጦሽ ምድራቸው ጋር በድምሩ ዐሥራ ሦስት ከተሞች ተመደቡላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድምር እተን ንኻህናት ደቂ ኣሮን ዝተውሃባ ኸተማታት መምስ መዋፈሪአን ዓሰርተ ሰለስተ ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩለን ከተምታት እቶም ካህናት ደቂ ኣሮን ዓሰርተው ሰለስተ ኸተማታት መምስ ከባቢኤን።