Joshua 21:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ ኣሮን ካህን ድማ ኬብሮን ምስ መጓሰኣ ከም ሓራ ከተማ ንመሕረዲ ሃብዎም። ሊብና ድማ ምስ መጓሰኣ፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለካህኑም ለአሮን ልጆች እነዚህን ሰጡ፤ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን ኬብሮንንና መሰማርያዋን፤ ሌምናንና መሰማርያዋን፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለካህኑም ለአሮን ልጆች እነዚህን ሰጡ፤ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን ኬብሮንንና መሰምርያዋን፥ ልብናንና መሰምርያዋን፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለካህኑም ለአሮን ልጆች እነዚህን ሰጡ፤ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን ኬብሮንና መሰማሪያዋን፥ ልብናንና መሰማሪያዋን፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄስያ አሮና ዛረቶ አሳ ዎዳ አሳይ ባቃት ቢደ አትያ ከብሮነ ካታማነ አ ሄን ጋደቱዋ፥ ሊብናነ አ ሄን ጋደቱዋ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesiyaa Aaroona zaretoo asaa wod'eedda Asay bak'ati biide attiyaa Kebroone katamaanne Aa hentsaa gadetuwaa, Liibinanne Aa hentsaa gadetuwaa, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeese Aaroone zaretas as wodhida asi baqati biidi attiza Kebroonenne, Libina katamata istta mehe heenththasohora issife gaththi immida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴ ኣሮኔ ዛሬታስ ኣስ ዎዳ ኣሲ ባቃቲ ቢዲ ኣቲዛ ኬብሮኔኔ ሊቢና ካታማታ ኢስታ ሜሄ ሄንሶሆራ ኢሲፌ ጋ ኢሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህንያ አሮና ያራስ አሰ ዎዳ አስ ባቃትድ አትያ ከብሮነነ ሄን ቢታ፥ ልብናነ ሄን ቢታ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahiniya Aarona yaraas ase wodhida asi baqatidi attiya Kebroonenne hentha biitta, Libinanne hentha biitta, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንደዚሁም ለነፍሰ ገዳይ መማጠኛ የሆነችውን ኬብሮንንና ልብናን ከነ ማሰማሪያቸው ለካህኑ ለአሮን ልጆች ሰጧቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከመማጸኛ ከተሞች አንድዋ ከሆነችው ኬብሮን ከግጦሽ መሬትዋ ጋር በተጨማሪ ለካህኑ ለአሮን ዘሮች ከዚህ የሚከተሉት ከተሞች ተመደቡላቸው፤ እነርሱም ሊብና፥ ከግጦሽ መሬትዋ ጋር፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ንደቂ ኻህን ኣሮን እታ ሰብ ንዝቐተለ መዕቘቢ እትኸውን ከተማ ኬብሮን ምስ መዋፈሪኣ፥ ሊብና ምስ መዋፈሪኣ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ ኻህን ኣሮን ከአ እታ ኸተማ መዕቆብ ቀታሊ፡ ኬብሮን ምስ ከባቢኣን ልብና ምስ ከባቢአን ሀብዎም። |