Joshua 21:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ርእስታት ዓሌታት ሌዋውያን ናብ ካህን ኣልኣዛርን ናብ እያሱ ወዲ ኑንን ናብ ርእስታት ዓሌታት ነገድ ደቂ እስራኤልን ቀረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሌዊ ልጆች አለቆች ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛር፥ ወደ ነዌም ልጅ ወደ ኢያሱ ወደ እስራኤልም ሕዝብ አባቶች ነገዶች አለቆች መጡ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሌዋውያን አባቶች አለቆች ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛር፥ ወደ ነዌም ልጅ ወደ ኢያሱ፥ ወደ እስራኤልም ልጆች ነገዶች አለቆች ቀረቡ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሌዋውያን አባቶች አለቆች ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛር፥ ወደ ነዌም ልጅ ወደ ኢያሱ፥ ወደ እስራኤልም ልጆች ነገዶች አለቆች ቀረቡ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ሌዊያ ዛራቱዋ ያራቱ ካፓቱ ቄስያ ኤልኣዛራኮ፥ ነዌ ናኣ ኢያሱኮነ እስራኤልያ አሳ ዛረቶ ያራቱ ካፓቱዋኮ ሺቄድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Leewiyaa zaratuwaa yaratuu kaappatuu k'eesiyaa El"aazaarakko, Neewe na'aa Iyyaasukkonne Israa'eeliyaa asaa zaretoo yaratuu kaappatuwaakko shiik'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Lewe zarkketa kaaleththizayti qeese El7ezeerekko, Nawe naa Iyaasokkonne Isra7eele zareta aawatakko shiiqida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌ ዛርኬታ ካሌዛይቲ ቄሴ ኤልኤዜሬኮ፥ ናዌ ና ኢያሶኮኔ ኢስራኤሌ ዛሬታ ኣዋታኮ ሺቂዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳይ ካናነ ቢታን፥ ሴሎን ዱንካንድ ደእሽን፥ ሌወ ሶ አሳ ሀላቃት ካህንያ አላዛራኮ፥ ናወ ናኣ እያሱኮነ እስራኤለ ሀላቃታኮ ይድ፥ “ኑኒ ዳና ካታማታነ መሄ ሄምያ ቢታ ኑስ እማና መላ፥ ጎዳይ ሙሰ ባጋራ ኪትስ” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Isra7eele asay Kanaane biittan, Seelon dunkaanidi de7ishin, Leewe soo asaa halaqati kahiniya Alaazarako, Nawe na7aa Iyyasukonne Isra7eele halaqatako yidi, “Nuuni daana katamatanne mehe heemmiya biitta nuus immana mela, Goday Muse baggara kiittis” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛር፣ ወደ ነዌ ልጅ ወደ ኢያሱና ወደ ሌሎቹ የእስራኤል ነገድ አባቶች ዘንድ ቀረቡ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሌዊ ነገድ ቤተሰቦች መሪዎች ወደ ካህኑ አልዓዛር፥ ወደ ነዌ ልጅ ኢያሱና ወደ እስራኤል ሕዝብ የነገድ መሪዎች ሄዱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቦታት ዓሌት ሌዋውያን ድማ ናብ ካህን ኣልኣዛርን ናብ ኢያሱ ወዲ ነዌን ናብ ሹመኛታት ነገዳት ደቂ እስራኤልን ቀረቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ሌዋውያን ድማ ናብ ካህን ኣልኣዛርን ናብ እያሱ ወዲ ነዌን ናብ ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ነቦታት ነገዳት ደቂ እስራኤልን ቀሪቦም። |