Joshua 20:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣተን ንዅሎም ደቂ እስራኤልን ነቲ ኣብ መንጎኦም ዚነብር ጓናን እተመደባ ከተማታት እየን ነይረን፣ ንዘይፈለጠ ሰብ ዝቐተለ ናብኣ ምእንቲ ኺሃድምን ብኢድ ፈዳይ ደም ፈዲዩ ከይመውትን፣ ኣብ ቅድሚ እቲ ጉባኤ ክሳዕ ዚቐውም ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በማኅበሩ ፊት እስኪቆምና እስኪመረመር ድረስ ባለደሙ እንዳይገድለው ሳያውቅ ሰውን የገደለ ወደዚያ እንዲማፀን፥ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ፥ በመካካላቸውም ለሚቀመጥ መጻተኛ የተመረጡ ከተሞች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በማኅበሩ ፊት እስኪቆም ድረስ በደም ተበቃዩ እጅ እንዳይሞት ሳያውቅ ሰውን የገደለ ወደዚያ እንዲሸሽ፥ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በመካከላቸውም ለሚቀመጥ መጻተኛ የተለዩ ከተሞች እነዚህ ናቸው። a |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በማኅበሩ ፊት እስኪቆም ድረስ በደም ተበቃዩ እጅ እንዳይሞት ሳያውቅ ሰውን የገደለ ወደዚያ እንዲሸሽ፥ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በመካከላቸውም ለሚቀመጥ መጻተኛ የተለዩ ከተሞች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳ ኡባዉነ ኡንቱንቱ ግዶን ደእያ በተቶ ዱማዬዳ ካታማቱ ሀዋንታ፤ ኤረናን ደኢደ አሳ ዎዳ አይ አሳይነ፥ ሽቁዋ ስንን ኤቃና ጋካናዉ፥ ሱ አችያዋ ኩሽያን ሀይቀናዳን፥ ሄ ካታማቱዋፐ እቱዋኮ ባቃታናዉ ዳንዳዬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaa ubbawunne unttunttu giddon de'iyaa betetoo dummayeedda katamatuu hawantta; erennan de'iidde asaa wod'eedda ay asaynne, shiik'uwaa sintsan ek'k'ana gakkanaw, suutsaa achchiyaawaa kushiyan hayk'k'ennaadan, he katamatuwaappe ittuwaakko bak'atanaw danddayee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele as ubbaassinne istta giddon diza betetas dummasida katamati hayta; erontta dishe as wodhida ay asikka deraa sinththan eqqana gakkanaas suuth azarana koyzaade kushen hayqqontta mala he katamatappe issaakko baqatanaas dandayees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣስ ኡባሲኔ ኢስታ ጊዶን ዲዛ ቤቴታስ ዱማሲዳ ካታማቲ ሃይታ፤ ኤሮንታ ዲሼ ኣስ ዎዳ ኣይ ኣሲካ ዴራ ሲንን ኤቃና ጋካናስ ሱ ኣዛራና ኮይዛዴ ኩሼን ሃይቆንታ ማላ ሄ ካታማታፔ ኢሳኮ ባቃታናስ ዳንዳዬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይነ ኤንታ ግዶን ደእያ በታንቾት ባቃትድ አታና መላ ዱማትዳ ካታማት ሀይሳታ። ኦንካ ኤሮና ደእሸ አሰ ዎኮ፥ ሻንጎ ስንን ፕርደቶና ደእሸ፥ ሀይቆና አታናዉ ሀ ካታማታፐ እሱዋኮ ባቃታናዉ ዳንዳኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaynne enta giddon de7iya betanchoti baqatidi attana mela dummatida katamati haysata. Oonika eronna de7ishe ase wodhiko, shango sinthan pirdetonna de7ishe, hayqonna attanaw ha katamatape issuwako baqatanaw danda7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳያስበው በድንገት ሰው የገደለ ማንኛውም እስራኤላዊ ወይም በመካከላቸው የሚኖር ማንኛውም መጻተኛ ወደ ተለዩት ከተሞች መሸሽ ይችላል፤ በማኅበሩ ፊት ከመቆሙ አስቀድሞም በደም ተበቃዩ መገደል የለበትም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለእስራኤል ሕዝብና በመካከላቸውም ለሚኖሩ መጻተኞች መማጸኛ ይሆኑ ዘንድ የተመረጡ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፤ ማንም ሰው በድንገተኛ አጋጣሚ ሰው ቢገድል፥ በሸንጎ ሳይፈረድበት እንዳይገደል ከእነዚያ ከተሞች ወደ አንዲቱ ሄዶ ሊበቀለው ከሚፈልገው ሰው እጅ ያመልጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ንዅሎም ደቂ እስራኤልን ኣብ ማእኸሎም ንዝነብር ባዕድን፥ እቲ ብዘይ ምፍላጥ፥ ሰብ ዝቐተለ ዅሉ፥ ኣብ ቅድሚ መጋባእያ ደው ክሳዕ ዝብል፥ ብኢድ ፈዳዪ ደም ከይመውት፥ ክሃድመለን ዝተመደባ ኸተማታት እዚኣተን እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እተን ንኹሎም ደቂ እስራኤል ኣብ ማእከሎም ንዚነብር ጓናን፡ እቲ ብዘይ ሓሳብ ነፍሲ ዝቐተለ ዘበለ፡ ኣብ ቅድሚ ኣኼባ ደው ክሳዕ ዚብል፡ ብኢድ ፈዳይ ደም ከይመውትሲ፡ ኪሀድመለይ እተመደበ ኸተማታት እዚኣተን እየን። |