Joshua 20:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ብኢድ ሙሴ ዝገለጽኩኹም ሓራ ከተማታት ስደዱልኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ተና​ገ​ራ​ቸው፦ በሙሴ ቃል የነ​ገ​ር​ኋ​ች​ሁን የመ​ማ​ፀኛ ከተ​ሞ​ችን ስጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገራቸው። ሳይወድድ ሳያውቅም ሰውን የገደለ ገዳይ እንዲሸሽባቸው በሙሴ እጅ የነገርኋችሁን መማፀኛ ከተሞችን ለዩ፤ ከደም ተበቃዩ መማፀኛ ይሆኑላችኋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘በሙሴ አማካይነት የነገርኋችሁን መማፀኛ ከተሞችን ለዩ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ታን ሙሴ ባጋና ህንተንታ አዛዜዳዋዳን፥ አሳይ ባቃት ቢደ አትያ ካታማቱዋ ዶርተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaaga; ‹Taani Muse baggana hinttentta azazeeddawaadan, Asay bak'ati biide attiyaa katamatuwaa doorite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Tani Muse baggara yootida mala asi baqati attiza katamata shaakkana mala Isra7eele asaas yoota;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ታኒ ሙሴ ባጋራ ዮቲዳ ማላ ኣሲ ባቃቲ ኣቲዛ ካታማታ ሻካና ማላ ኢስራኤሌ ኣሳስ ዮታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ ሙሰ ባጋራ ኪትዳይሳዳ፥ ‘አሳይ ባቃትድ አትያ ካታማታ ዱማያና መላ’ እስራኤለ አሳስ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani Muse baggara kiitidaysada, ‘Asay baqatidi attiya katamata dummayana mela’ Isra7eele asaas oda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “በሙሴ በኩል በነገርኋችሁ መሠረት የመማጠኛ ከተሞች እንዲለዩ ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ “በሙሴ አማካይነት ባዘዝኳችሁ መሠረት የመማጠኛ ከተሞችን ለዩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ተናገሮም፦ እቲ እንተይፈለጠን እንተይፈተወን ሰብ ዝቐተለ፥ እቲ ቐታሊ ናብኣተን ክሃድም እሞ ኻብ ፈዳዪ ደም መዕቘቢ ክኾናኹም፥ እተን ብሙሴ ኣቢለ ዝኣዘዝኩኹም መዕቘቢ ኸተማታት ፍለይወን።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ እቲ ብዘይ ሓሳብ ከይፈለጠ፡ ነፍሲ ዝቐተለ ቐታሊ ናብኤን ኪሀድም እሞ፡ ካብ ፈዳይ ደም መዕቆቢ ኪኾኖኹም እተን ብሙሴ ዝበልኩኹም ከተማታት መዕቆቢ ንኣኻትኩም ፍለይወን።