Joshua 19:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ውርሻ ደቂ ይሁዳ ርስቲ ደቂ ስምኦን ኰነ። ግደ ደቂ ይሁዳ ዓብዪ እዩ ነይሩ እሞ፤ ስለዚ ደቂ ስምኦን ርስቶም ኣብ ርስቶም ነበሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከይ​ሁዳ ልጆች ክፍል የስ​ም​ዖን ልጆች ርስት ሆነ፤ የይ​ሁ​ዳም ልጆች ዕድል ፋንታ ስለ በዛ​ባ​ቸው የስ​ም​ዖን ልጆች በር​ስ​ታ​ቸው መካ​ከል ወረሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከይሁዳ ልጆች ክፍል የስምዖን ልጆች ርስት ሆነ፤ የይሁዳም ልጆች እድል ፈንታ ስለ በዛባቸው የስምዖን ልጆች በርስታቸው መካከል ወረሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይሁዳ ልጆች ግዛት በሆነው ክፍል ውስጥ የስምዖን ልጆች ርስት ሆነ፥ የይሁዳም ልጆች ድርሻ ስለ በዛባቸው የስምዖን ልጆች በርስታቸው መካከል ወረሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳ ዘረ ጋኬዳ ቢታይ ኡንቱንቶ አኩዋ ዳሬዳ ድራዉ፥ አፐ ሻክና ስሞና ዛረቶ እመቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihudaa zeretsaa gakkeedda biittay unttunttoo aakuwaa dareedda diraw, aappe shaakkina Simoona zaretoo imetteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda qommoti oykkida xinxxoy keehi aako gidida gishshas Simoona qommotas xinxxo gidi imettides; hessa gishshas Simoona qommoti Yuhuda qommota gishaappe gishetti ekkana dandayda.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ቆሞቲ ኦይኪዳ ጺንጾይ ኬሂ ኣኮ ጊዲዳ ጊሻስ ሲሞና ቆሞታስ ጺንጾ ጊዲ ኢሜቲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ሲሞና ቆሞቲ ዩሁዳ ቆሞታ ጊሻፔ ጊሼቲ ኤካና ዳንዳይዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳ ኮቻታ ጋክዳ ቢታይ ዳልጋ ግድዳ ግሾ፥ እያፐ ሻከትድ፥ ስሞና ኮቻታስ እመትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihuda kochata gakida biittay dalga gidida gisho, iyape shaaketidi, Simoona kochatas imetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይሁዳ ነገድ የያዘው ርስት እጅግ ሰፊ ስለ ነበር፣ ከይሁዳ ነገድ ድርሻ ተከፍሎ ለስምዖን ነገድ በርስትነት ተሰጠ። ከዚህ የተነሣም የስምዖን ነገድ በይሁዳ ነገድ ድርሻ ርስት ሊካፈል ቻለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሁዳ ነገድ ድርሻ በጣም ብዙ ስለ ነበር ለስምዖን ነገድ በይሁዳ ርስት ውስጥ ድርሻ ተሰጠው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ይሁዳ ርስቶም የመና ገፊሕ ስለ ዝነበረ፥ ካብቲ ብፅሒቶም ተነክዩ ንነገድ ስምኦን ብርስትነት ተውሃቦም። ብኸምዙይ ደቂ ስምኦን ኣብ ማእኸል ደቂ ይሁዳ ርስቲ ወረሱ።
Amharic Tigrinya 2011 ርስቲ ደቂ ስምኦን ካብ ግደ ይሁዳ ኾነ፡ ግደ ደቂ ይሁዳ ንኣታቶም እምብዛ ገፊሕዎም ነበረ እሞ፡ ስለዚ ደቂ ስምኦን ኣብ ማእከል ርስቲ እቲኣቶም ተረስተዩ።