Joshua 19:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ዙርያ እዘን ኸተማታት እዚኣተን ከኣ፡ ክሳዕ በዓል-ቤር፡ ራማት ደቡብ ዝነበራ ዅለን ኸተማታት። እዚ ርስቲ ነገድ ደቂ ስምኦን ከከም ወለዶኦም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስከ ባሌቅ ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ ያሉ መንደሮቻቸው ሁሉ ናቸው። ይህም በባሜት ላይ ወደ ደቡብ ያልፋል። የስምዖን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስከ ባዕላትብኤርና እስከ ደቡቡ ራማት ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ ያሉ መንደሮች ሁሉ። የስምዖን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስከ ባዕላት-ብኤርና እስከ ደቡቡ ራማት ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ ያሉ መንደሮች ሁሉ። የስምዖን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔጌባ ዎራን ደእያ ባእላት-ባኤራ ዎይ ራማ ጋካናዉ፥ ሀ ካታማቱዋ ዩሹዋን ደእያ ሞቱዋ ኡባ ላቴድኖ። ስሞና ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን ላቴዳ ጋዲ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neegeeba woran de'iyaa Baa'ilaati-Ba'eera woy Raama gakkanaw, ha katamatuwaa yuushshuwaan de'iyaa mootsatuwaa ubbaa laatteeddino. Simoona zaratuu barenttu yaran yaran laatteedda gadii hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ba7alaate-Ba7eere woykko Negeben diza Aramaateeme gakkanaas diza katamata yuushon diza gutata ubbaa laattida. Simoona qommoti ba zarkken zarkken gishetti ekkida biittati heytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባኣላቴ-ባኤሬ ዎይኮ ኔጌቤን ዲዛ ኣራማቴሜ ጋካናስ ዲዛ ካታማታ ዩሾን ዲዛ ጉታታ ኡባ ላቲዳ። ሲሞና ቆሞቲ ባ ዛርኬን ዛርኬን ጊሼቲ ኤኪዳ ቢታቲ ሄይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ስሞና ቢታይ ዱገሀ ባጋን ደእያ ባእላት-ባኤራ ዎይኮ ራማ ካታማታነ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ጉታታ ኡባ ጋኬስ። ስሞና ኮቻይ ባንታ ኮቻን ኮቻን ላትዳ ቢታይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Simoona biittay dugeha baggan de7iya Ba7ilaat-Ba7eera woyko Rama katamatanne enta yuushuwan de7iya gutata ubbaa gakees. Simoona kochay banta kochan kochan laattida biittay haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም እስከ ባዕላትብኤር ወይም ኔጌብ ውስጥ እስካለው እስከ ራማት ድረስ ባሉት ከተሞች ዙሪያ የሚገኙት መንደሮች ሁሉ ከእነዚሁ ጋር ይጠቃለላሉ። እንግዲህ በየጐሣው የተደለደለው የስምዖን ነገድ ርስት ይህ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በደቡብ በኩል እስከምትገኘው እስከ ባዕላትበኤር (ራማ) ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ ያሉትን ትንንሽ ከተሞችን ሁሉ ያጠቃልል ነበር፤ የስምዖን ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው ይዞ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ዙርያ እዘን ከተማታት እዚኣተን ክሳዕ ባዕላትብዔር፥ ወይ እታ ናይ ደቡብ ራማት፥ ዘለዋ ዅለን ዓድታት እውን ምስኣተን እየን። ርስቲ ነገድ ደቂ ስምኦን ከከም ዓሌቶም እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ዙርያ እዘን ከተማታት እዚኤን ክሳዕ በዓላትብኤር፡ ንሳ ኸአ እታ ናይ ደቡብ ራማ፡ ዘለዋ ኹለን ዓድታት። ርስቲ ነገድ ደቂ ስምኦን ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ። |