Joshua 19:48 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ርስቲ ነገድ ደቂ ዳን ከከም ወለዶኦም፡ እዞም ዜጋታት እዚኣቶም ምስ ዓድታቶም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዳን ልጆችም ሄደው ለኪስን መቱአት፤ ከተማቸውንም ያዟት፤ በሰይፍም መቱአት። በውስጥዋም ተቀመጡ። ስሟንም በአባታቸው በዳን ስም ዳን ብለው ጠሩአት። አሞሬዎናውያንም በኤዶምና በሰላሚን ለመኖር ቀጠሉ። የኤፍሬማውያንም እጅ በእነርሱ ላይ በረታች። ገባሪዎችም ሆኑላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዳን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዳን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳና ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን ላቴዳ ጋድያን ደእያ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ዩሹዋን ደእያ ሞቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daana zaratuu barenttu yaran yaran laatteedda gadiyaan de'iyaa katamatuunne unttunttu yuushshuwaan de'iyaa mootsatuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti Daane qommotas xinxxo gididi istta zarkken zarkken gishan gakkida katamatanne gutata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ዳኔ ቆሞታስ ጺንጾ ጊዲዲ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጊሻን ጋኪዳ ካታማታኔ ጉታታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳነ ኮቻት ባንታ ኮቻን ኮቻን ላትዳ ካታማትነ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ጉታት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Daane kochati banta kochan kochan laattida katamatinne enta yuushuwan de7iya gutati haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ለዳን ነገድ ርስት ሆነው በየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እነዚህ ትላልቅና ትናንሽ ከተሞች የዳን ልጆች በየወገናቸው ርስት ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዘን ከተማታት እዚኣተን መምስ ዓድታተን ንደቂ ዳን ከከም ዓሌቶም ዝበፅሓኦም ርስቲ እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ርስቲ ነገድ ደቂ ዳን ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ፡ እዘን ከተማታት እዚኤን ምድ ዓድታተን። |