Joshua 19:39 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ርስቲ ነገድ ደቂ ንፍታሌም ከከም ዓሌቶምን ከተማታቶምን ዓድታቶምን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ንፍታሌማ ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን ላቴዳ ጋድያን ደእያ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ዩሹዋን ደእያ ሞቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nifttaaleema zaratuu barenttu yaran yaran laatteedda gadiyaan de'iyaa katamatuunne unttunttu yuushshuwaan de'iyaa mootsatuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti Niftaaleme qommotas xinxxo gididi istta zarkken zarkken gishan gakkida katamatanne istta yuushon diza gutata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ኒፍታሌሜ ቆሞታስ ጺንጾ ጊዲዲ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጊሻን ጋኪዳ ካታማታኔ ኢስታ ዩሾን ዲዛ ጉታታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ንፍታለመ ኮቻይ ባንታ ኮቻን ኮቻን ላትዳ ካታማትነ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ጉታት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Niftaaleme kochay banta kochan kochan laattida katamatinne enta yuushuwan de7iya gutati haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ለንፍታሌም ነገድ ርስት ሆነው በየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞች ለንፍታሌም ነገድ በየወገናቸው ርስት ሆኖ በተሰጠው ምድር ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዘን ከተማታት እዚኣተን መምስ ቍሸታተን ንደቂ ንፍታሌም ከከም ዓሌቶም ዝበፅሓኦም ርስቲ እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ርስቲ ነገድ ደቂ ንፍታሌን ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ፡ እዘን ከተማታት እዚኤን ምስ ዓድታተን። |