Joshua 19:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደሓር ከኣ እቲ ገማግም ባሕሪ ናብ ምዕራብ ናብ ኣሽኖት-ታቦር ይጥወ፡ ካብኡ ድማ ናብ ሑቆቅ ይወጽእ፡ ብሸነኽ ደቡብ ድማ ናብ ዛቡሎን ይጐዪ፡ ብሸነኽ ምዕራብ ድማ ናብ ኣሸር፡ ብሸነኽ ምዕራብ ድማ ናብ ይሁዳ፡ ኣብ ዮርዳኖስ፡ ናብ ምብራቕ ጸሓይ ይዝርጋሕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንበሩም ወደ ምዕራብ ወደ አዝኖትታቦር ይዞራል፤ ከዚያም ወደ ያቃና ይወጣል፤ ከዚያም በደቡብ በኩል ወደ ዛብሎን፤ በምዕራብ በኩል ወደ አሴር፥ በዮርዳኖስም በፀሐይ መውጫ ወደ ይሁዳ ይደርሳል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድንበሩም ወደ ምዕራብ ወደ አዝኖትታቦር ዞረ፥ ከዚያም ወደ ሑቆቅ ወጣ፤ ከዚያም በደቡብ በኩል ወደ ዛብሎን፥ በምዕራብ በኩል ወደ አሴር፥ በዮርዳኖስም በፀሐይ መውጫ ወደ ይሁዳ ደረሰ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድንበሩም ወደ ምዕራብ ወደ አዝኖት-ታቦር ዞረ፥ ከዚያም ወደ ሑቆቅ ወጣ፤ ከዚያም በደቡብ በኩል ወደ ዛብሎን፥ በምዕራብ በኩል ወደ አሴር፥ በዮርዳኖስም በፀሐይ መውጫ ወደ ይሁዳ ደረሰ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ቃይ ዛዋይ አዋይ ዉልያ ባጋ አዝኖት-ታቦራኮ ምርቀቴ፤ ሄዋፐ ቃይ ሁቆቃ ስሚደ፥ ገድሳ ባጋና ዛብሎና ቢታንነ አዋይ ዉልያ ባጋና አሴራ ጋድያን ዛዋቲደ፥ አዋይ ዶልያ ባጋና ዮርዳኖሳ ሻፋ ጋኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe k'ay zaway away wulliyaa bagga Azinooti-Taaboorakko mirk'k'ettee; hewaappe k'ay Huk'ook'a simmiide, gedissa baggana Zaabiloona biittaaninne away wulliyaa baggana Aaseera gadiyaan zawatiide, away doliyaa baggana Yorddaanoosa Shaafaa gakkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Zawazikka arshey wulliza baggara Azinoote-Taaboorekko mirqqettees; hessafe qasse Huqooqe simmidi dugeha baggara Zaabiloone biittaninne arshey geliza baggara Aaseere biittan zawatidi arshey keziza baggara Yordaanoose shaafan gelees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዛዋዚካ ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋራ ኣዚኖቴ-ታቦሬኮ ሚርቄቴስ፤ ሄሳፌ ቃሴ ሁቆቄ ሲሚዲ ዱጌሃ ባጋራ ዛቢሎኔ ቢታኒኔ ኣርሼይ ጌሊዛ ባጋራ ኣሴሬ ቢታን ዛዋቲዲ ኣርሼይ ኬዚዛ ባጋራ ዮርዳኖሴ ሻፋን ጌሌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ ሄ ዛዋይ ዉሎሀ ባጋራ አዝኖት-ታቦራኮ ምርቀትድ፥ ሁቆቃን ኤቄስ። ሄ ዛዋይ ዱገሀ ባጋን ዛብሎና፥ ዉሎሀ ባጋን አሴራ፥ ዶሎሀ ባጋን ዮርዳኖሰ ሻፋ ካንድ ይሁዳን ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi he zaway wuloha baggara Aznoot-Taboorako mirqetidi, Huqooqan eqees. He zaway dugeha baggan Zabloona, wuloha baggan Aseera, doloha baggan Yordaanose shaafa kanthidi Yihudan gakees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድንበሩ በአዝኖት ታቦር ያልፍና ወደ ምዕራብ በመታጠፍ ሑቆቅ ላይ ይቆማል፤ ይኸው ድንበር በደቡብ ዛብሎንን፣ በምዕራብ አሴርን፣ በምሥራቅ ዮርዳኖስን ይነካል ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ድንበሩ በምዕራብ በኩል ወደ አዝኖትታቦር ይታጠፋል፤ ከዚያም ወደ ሁቆቅ ይሄዳል፤ በደቡብ በኩል ዛብሎን፥ በምዕራብ በኩል አሴርን፥ በስተምሥራቅ ዮርዳኖስ የሚያዋስነው ይሁዳን ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንምዕራብ ኣቢሉ ኸዓ፥ ናብ ኣዝኖትታቦር ይበፅሕ፤ ካብኡ ኸዓ ናብ ሑቆቅ ይወፅእ እሞ፥ ብደቡብ ናብ ዛብሎን፥ ብምዕራብውን ናብ ኣሴር፥ ብምብራቕ ድማ ብዮርዳኖስ ናብ ይሁዳ ይበፅሕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዶብ ድማ ንሞራብ ኣቢሉ፡ ናብ ኣዝኖትታቦር ይምለስ፡ ካብኡ ኸአ ናብ ሑቆት ይወጽእ እሞ ብደቡብ ናብ ዛብሎን ብምዕራብውን ናብ ኣሴር፡ ብምብራቕ ጸሓይ ድማ ናብ ይሁዳ ዮርዳኖስ ይበጽሕ። |