Joshua 19:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ሻድሻይ ዕጫ ንደቂ ንፍታሌምን ንደቂ ንፍታሌምን ከከም ወለዶኦም ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስድስተኛውም ዕጣ ለንፍታሌም ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስድስተኛውም ዕጣ ለንፍታሌም ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡሱፑን ሳማይ ንፍታሌማ ዘረ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Usuppuntsa saamay Nifttaaleema zeretsaa unttunttu yaran yaran gakkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Usuppunththa saamay Niftaaleme qommota istta zarkken zarkken gakkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡሱፑን ሳማይ ኒፍታሌሜ ቆሞታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጋኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡሱፑን ሳማይ ንፍታለመ ኮቻ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ጋክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Usupuntho saamay Niftaaleme kochaa enta kochan kochan gakis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስድስተኛው ዕጣ ለንፍታሌም ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስድስተኛው ዕጣ ለንፍታሌም ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሻድሻይ ዕፃ ንደቂ ንፍታሌም ከከም ዓሌቶም በፅሖም።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሳድሳይ ዕጭ ንደቂ ንፍታሌም፡ ንደቂ ንፍታሌም ከከም ዓሌቶም ወጸሎም።