Joshua 19:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ምብራቕ ጸሓይ ገጹ ናብ ቤት-ዳጎን ገጹ ተጠውዩ፡ ኣብ ዛብሎንን ናብ ስንጭሮ ይፍታሄልን፡ ብሰሜን ቤት-ቴሜቅን ነይኤልን በጽሐ፡ ብጸጋም ድማ ናብ ካቡል ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ፀሐይ መውጫ ወደ ቤቴ​ጌ​ነት ይዞ​ራል፤ በመ​ስ​ዕም በኩል ከዛ​ብ​ሎ​ንና ከጋይ ከይ​ፍ​ታ​ሕ​ኤል ይያ​ያ​ዛል ወደ ሳፍቱ ቤታ​ሜ​ሕና ወደ ኢን​ሂል ይደ​ር​ሳል፤ ወደ ኮባ ማሾ​ሜ​ልም ያል​ፋል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ፀሐይም መውጫ ወደ ቤትዳጎን ዞረ፥ ወደ ዛብሎንም ወደ ይፍታሕኤል ሸለቆ፥ በሰሜን በኩል ወደ ቤትዔሜቅና ወደ ንዒኤልም ደረሰ፤ በስተ ግራ በኩልም ወደ ካቡል ወጣ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ፀሐይም መውጫ ወደ ቤትዳጎን ዞረ፥ ወደ ዛብሎንም ወደ ይፍታሕኤል ሸለቆ፥ በሰሜን በኩል ወደ ቤት-ዔሜቅና ወደ ንዒኤልም ደረሰ፤ ከዚያም ወደ ሰሜን ወደ ካቡል ወጣ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋ ስም ቤት-ዳጎናኮ ምርቀቲደ፥ ዛብሎና ጋድያነ ይፍታህኤላ ዛንጋራ ቦች ቢደ፥ ቤት-ኤሜቃነ ናእኤላ ጋኬ። ቃይ ሁጲሳ ባጋና ካቡላ ጋኬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay away doliyaa bagga simmi Beeti-Daagoonakko mirk'k'ettiide, Zaabiloona gadiyanne Yifittaahi'eela Zanggaaraa bochchi biide, Beeti-Emeek'anne Na'i'eela gakkee. K'ay huup'issa baggana Kaabula gakkee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse arshe kessaso bagga simmi Beeti-Daagonekko mirqqettidi, Zaabiloone biittaanne Yiftaahi7eele shoobbara kanththi biidi Kaabule hadirsa bolla yeggidi pudeha baggara Beeti-Emeeqenne Na7i7eele bees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኣርሼ ኬሳሶ ባጋ ሲሚ ቤቲ-ዳጎኔኮ ሚርቄቲዲ፥ ዛቢሎኔ ቢታኔ ዪፍታሂኤሌ ሾባራ ካን ቢዲ ካቡሌ ሃዲርሳ ቦላ ዬጊዲ ፑዴሃ ባጋራ ቤቲ-ኤሜቄኔ ናኢኤሌ ቤስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ዶሎሀ ባጋራ ቤት-ዳጎናኮ ምርቀትድ፥ ዛብሎናነ ይፍታህኤላ ዛንጋራ ቦችሸ ብድ፥ ፑደሀ ባጋራ ቤት-ኤመቃነ ንኤላ ጋኬስ። ቃስ ፑደሀ ባጋራ ካቡላ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi doloha baggara Beet-Daagonako mirqetidi, Zabloonanne Yiftahi7eela zangaara bochishe bidi, pudeha baggara Beet-Emeqanne Ni7eela gakees. Qassi pudeha baggara Kaabula,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ቤትዳጎን ይመለስና ዛብሎንንና የይፍታሕኤልን ሸለቆ ይዞ፣ ካቡልን በስተ ግራ በመተው በሰሜን በኩል ወደ ቤትዔሜቅና ወደ ንዒኤል ይቃናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደ ምሥራቅም ይታጠፍና ድንበሩ ወደ ቤትዔሜቅና ወደ ነዒኤል በሚወስደው መንገድ ከዛብሎንና ከይፍታሕኤል ሸለቆ እየተዋሰነ ወደ ቤትዳጎን ይዘልቃል። በሰሜንም ወደ ካቡል፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንምብራቕ ፀሓይ ኣቢሉ ናብ ቤትዳጎን ይምለስ፤ ናብ ዛብሎንን ናብ ለሰ ይፍታሕኤል ኣብ ሰሜን ቤትዔሜቅን ንዒኤልን በፂሑ፥ ብፀጋም ናብ ካቡል ይድይብ።
Amharic Tigrinya 2011 ንምብራቕ ጸሓይ ኣቢሉ ናብ ቤት ዳጎን ይምለስ፡ ናብ ዛብሎንን ናብ ለሰ ይፍታሕኤል ኣብ ሰሜን ቤትዔመቅን ነዒኤልን በጺሑ፡ ብጸጋም ካቡል ይወጽእ።