Joshua 19:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ርስቲ ነገድ ደቂ ኢሳኮር ከከም ዓሌቶምን ከተማታቶምን ዓድታቶምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የይ​ሳ​ኮር ልጆች ነገድ ርስት በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የይሳኮር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይሳኮር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳኮራ ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን ላቴዳ ጋድያ ግዶን ደእያ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ዩሹዋን ደእያ ሞቱ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaakoora zaratuu barenttu yaran yaran laatteedda gadiyaa giddon de'iyaa katamatuunne unttunttu yuushshuwaan de'iyaa mootsatuu hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti Yisakoore qommotas xinxxo gididi istta zarkken zarkken gishan gakkida katamatanne gutata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ዪሳኮሬ ቆሞታስ ጺንጾ ጊዲዲ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጊሻን ጋኪዳ ካታማታኔ ጉታታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳኮራ ኮቻይ ባንታ ኮቻን ኮቻን ላትዳ ቢታ ግዶን ደእያ ካታማትነ ኤንታ ዩሹዋን ደእያ ጉታት ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisakoora kochay banta kochan kochan laattida biitta giddon de7iya katamatinne enta yuushuwan de7iya gutati haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ለይሳኮር ነገድ ርስት ሆነው ለየጐሣ ለየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮቻቸው ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞችና ለይሳኮር ነገድ በየወገኖቻቸው ርስት ሆኖ በተሰጠው ምድር ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዘን ከተማታት እዚኣተን መምስ ዓድታተን ንነገድ ይሳኮር ከከም ዓሌቶም ዝበፅሓኦም እየን።
Amharic Tigrinya 2011 ርስቲ ነገድ ይሳኮር ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ፡ እተን ከተማታት ምስ ዓድታተን።