Joshua 19:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ዶብ ድማ ብሸነኽ ሰሜን ክሳዕ ሃናቶን ከበቦ፡ መውጽኢታቱ ድማ ኣብ ስንጭሮ ይፍታሄል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ አሞት ይዞራል፥ መውጫውም በሐናት በኩል በጌፋሄል ሸለቆ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መውጫውም በይፍታሕኤል ሸለቆ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መጨረሻውም በይፍታሕ-ኤል ሸለቆ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁጲሳ ባጋና ዛዋይ ሀናቶና ስሚደ፥ ይፍታህኤላ ዛንጋራን ዛዋቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huup'issa baggana zaway Hanatoona simmiide, Yifittaahi'eela zanggaaraan zawatee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Pudeha baggara Hanatoone simmidi Yiftaahi7eele shoobbaan gakki eqqees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፑዴሃ ባጋራ ሃናቶኔ ሲሚዲ ዪፍታሂኤሌ ሾባን ጋኪ ኤቄስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፑደሀ ባጋ ዛዋይ ሀናቶነ ዩይድ፥ ይፍታሄ ዛንጋራን ዛዋቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Pudeha bagga zaway Hanatoone yuuyidi, Yiftaahe zangaaran zawatees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በስተ ሰሜንም በኩል ወደ ሐናቶን ይዞርና በይፍታሕኤል ሸለቆ ላይ ይቆማል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሰሜኑም ድንበር መመለሻው የይፍታሕኤል ሸለቆ ሆኖ ወደ ሐናቶን አቅጣጫ ይታጠፋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ወሰኑ ድማ ንኣኣ ዘይሩ ብሰሜን ገይሩ ናብ ሓናቶን የብልሞ፥ ናብ ለሰ ይፍታሕኤል ከዓ ይበፅሕ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዶብ ድማ ንእአ ዞይሩ ብሰሜን ገይሩ ናብ ሓናቶን የብል ናብ ለሰ ይፍታሕኤል ከአ ይወጽእ። |