Joshua 19:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብኡ ድማ ብሸነኽ ምብራቕ ናብ ጊታ-ሄፈር፡ ክሳዕ ኢታካሲን ከደ፡ ናብ ሬሞን-ሜቶኣር ድማ ናብ ነኣግ ወጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚያም ወደ ጌቤሮ ምሥራቅ ወደ ከታሤም ከተማ ያልፋል፤ ወደ ሪናሞን ወደ ማታርዮዛ ይወጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ዳብራትም ወጣ፥ ወደ ያፊዓም ደረሰ፤ ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ጋትሔፍርና ወደ ዒታቃጺን አለፈ፤ ወደ ሪምንና ወደ ኒዓ ወጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ጋት-ሔፍርና ወደ ዒታ-ቃጺን አለፈ፤ ወደ ሪምን በመውጣት ወደ ኒዓ ታጠፈ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋና ጋተ-ሄፌራ፥ ኢት-ቃጺናነ ርሞና ጋኪደ፥ ኔአኮ ምርቀቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe k'ay away doliyaa baggana Gaate-Hefeera, Iiti-K'as'iinanne Rimoona gakkiide, Nee'akko mirk'k'ettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heera gede arshey mokkiza baggara Geet-Hefeerenne Eti-Qaxine kanththi bees; heeppeka gede Armoone gakkidi Ni7a bagga mirqqettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄራ ጌዴ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ጌት-ሄፌሬኔ ኤቲ-ቃጺኔ ካን ቤስ፤ ሄፔካ ጌዴ ኣርሞኔ ጋኪዲ ኒኣ ባጋ ሚርቄቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያፐ ዉሎሀ ባጋራ ካንድ፥ ጋት-ሄፌራነ እት-ቃፅናና ጋክድ፥ እርሞናኮነ ነአኮ ምርቀቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaape wuloha baggara kanthidi, Gaat-Hefeeranne It-Qaxinaana gakidi, Irmoonakonne Ne7ako mirqettees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ወደ ምሥራቅ በመቀጠል፣ ወደ ጋትሔፍርና ወደ ዒትቃጺን ይዘልቃል፤ ከዚያ ደግሞ ወደ ሪሞን በመሄድ ወደ ኒዓ ይታጠፋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደገናም በዚሁ በምሥራቅ በኩል ወደ ሪሞን በሚወስደው መንገድ ወደ ኔዓ አቅጣጫ ይታጠፍና ወደ ጋትሔፌርና ወደ ዒትቃጺን ይዘልቃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብኡ ኸዓ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ናብ ጋትሔፍርን ናብ ዒታቃፂንን ይሓልፍ፤ ቀፂሉውን ናብታ ናብ ኔዓ እትበፅሕ ሪምንናን ይሓልፍ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብኣ ኸአ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ናብ ጋትሔፈርን ናብ ዒታቃጺንን ይሐልፍ፡ ናብታ ናብ ኔዓ እትበጽሕ ሪሞን ይወጽእ። |