Joshua 19:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኻልኣይ ዕጫ ድማ ንሲምዮን፡ ንነገድ ደቂ ስምኦን ከከም ወለዶኦም ወጸ። ርስቶም ድማ ኣብ ውሽጢ ርስቲ ደቂ ይሁዳ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁለ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ፤ ርስ​ታ​ቸ​ውም በይ​ሁዳ ልጆች ርስት መካ​ከል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁለተኛውም ዕጣ ለስምዖን ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ ርስታቸውም በይሁዳ ልጆች ርስት መከከል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁለተኛውም ዕጣ ለስምዖን ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ ርስታቸውም በይሁዳ ልጆች ርስት መከከል ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላኤን ሳማይ ስሞና ዘረ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳ። ኡንቱንታ ጋኬዳ ቢታይ ይሁዳ ዛራቱ ላቴዳ ጋድያ ግዱዋን ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laa"entso saamay Simoona zeretsaa unttunttu yaran yaran gakkeedda. Unttuntta gakkeedda biittay Yihudaa zaratuu laatteedda gadiyaa gidduwaan de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nam7anththo saamay Simoona qommota istta zarkken zarkken gakkides. Istta gakkida biittay Yuhuda qommoti laattida biittay istti laattida biitta giddoththi uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናምኣን ሳማይ ሲሞና ቆሞታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጋኪዴስ። ኢስታ ጋኪዳ ቢታይ ዩሁዳ ቆሞቲ ላቲዳ ቢታይ ኢስቲ ላቲዳ ቢታ ጊዶ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናምአን ሳማይ ስሞና ኮቻ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ጋክስ። ኤንቲ ላትዳ ቢታይ ይሁዳ ኮቻት ላትዳ ቢታ ግዶን ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nam7antho saamay Simoona kochaa enta kochan kochan gakis. Enti laattida biittay Yihuda kochati laattida biitta giddon de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሁለተኛው ዕጣ ለስምዖን ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ ርስታቸውም ዙሪያውን በይሁዳ ነገድ ርስት የተከበበ ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሁለተኛው ዕጣ ለስምዖን ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ ርስቱም ለይሁዳ ነገድ እስከ ተመደበው ምድር ድረስ ገባ ያለ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻልኣይ ዕፃ ድማ ናብ ነገድ ስምኦን ከከም ዓሌቶም በፅሐ። ርስቶም ከዓ ኣብ ማእኸል ርስቲ ደቂ ይሁዳ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኻልኣይ ዕጭ ድማ ንስምኦን፡ ንነግድ ደቂ ስምኦን ከከም ዓሌቶም ወጸሎም። እቲ ርስቶም ከአ ኣብ ማእከል ርስቲ ደቂ ይሁዳ ነበረ።