Joshua 18:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሌዋውያን ግና ካባኻትኩም ግደ የብሎምን። ክህነት እግዚኣብሄር ርስቶም እዩ እሞ፤ ጋድን ሮቤልን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ድማ ነቲ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ዝሃቦም ርስቶም ብሸነኽ ምብራቕ ብሸነኽ ምብራቕ ዮርዳኖስ ተቐበሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን የእግዚአብሔር ክህነት ርስታቸው ነውና ለሌዊ ልጆች በመካከላችሁ እድል ፋንታ የላቸውም፤ ጋድም፥ ሮቤልም፥ የምናሴም ነገድ እኩሌታ በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ የሰጣቸውን ርስታቸውን ተቀብለዋል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን የእግዚአብሔር ክህነት ርስታቸው ነውና ለሌዋውያን በመካከላችሁ እድል ፈንታ የላቸውም፤ ጋድም ሮቤልም የምናሴም ነገድ እኩሌታ በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ የሰጣቸውን ርስታቸውን ተቀብለዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን የጌታ ክህነት ርስታቸው ነውና ለሌዋውያን በመካከላችሁ ድርሻ የላቸውም፤ ጋድም ሮቤልም የምናሴም ነገድ እኩሌታ በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል የጌታ ባርያ ሙሴ የሰጣቸውን ርስታቸውን ተቀብለዋል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ፥ ሌዊያ ዛራቱ ህንተናና ሳማን ላትክኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ቄሳቱዋ ግዲደ መና ጎዳዉ ኦያ ኪታይ ኡንቱንቱ ላታ። ጋደ ዛራቱ ሮቤላ ዛራቱነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋይ ዮርዳኖሳ ሻፋፐ አዋይ ዶልያ ባጋና፥ መና ጎዳ ቆማይ ሙሴ ኡንቱንቶ እሜዳ ጋድያ ካሰት ላቴድኖ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne, Leewiyaa zaratuu hinttenana saaman laattikkino; ayaw gooppe, unttunttu k'eesatuwaa gidiide Med'ina Godaw ootsiyaa kiittay unttunttu laata. Gaade zaratuu Roobeela zaratuunne Minaase zaratuwaappe baggay Yorddaanoosa Shaafaappe away doliyaa baggana, Med'ina Godaa k'oomay Muse unttunttoo immeedda gadiyaa kaseti laatteeddino» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Lewe zareti Xoossas ooththiza oosoy isttas xinxxo gidida gishshas inttenara istti biitta gishettettenna. Gaade zareti, Oroobeele zaretinne Minaase zaretappe baggay Yordaanoose shaafappe arshey mokkizaso baggara GODAA aylle Musey isttas immida biittaa kaseti laattida» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌ ዛሬቲ ጾሳስ ኦዛ ኦሶይ ኢስታስ ጺንጾ ጊዲዳ ጊሻስ ኢንቴናራ ኢስቲ ቢታ ጊሼቴቴና። ጋዴ ዛሬቲ፥ ኦሮቤሌ ዛሬቲኔ ሚናሴ ዛሬታፔ ባጋይ ዮርዳኖሴ ሻፋፔ ኣርሼይ ሞኪዛሶ ባጋራ ጎዳ ኣይሌ ሙሴይ ኢስታስ ኢሚዳ ቢታ ካሴቲ ላቲዳ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ሌወ ኮቻት ካህነ ግድድ፥ ጎዳስ ኦያ ግሾ፥ ህንተራ ላታ ቢታ ኤኮኮና። ጋዳ ኮቻይ፥ ሮቤላ ኮቻይነ፥ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ዮርዳኖሰ ሻፋፐ ዶሎሀ ባጋን፥ ጎዳ አይለይ፥ ሙሰይ ኤንታዉ እምዳ ቢታ ኮይሮትድ ላትዶሶና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, Leewe kochati kahine gididi, Godaas oothiya gisho, hintera laata biitta ekokona. Gaade kochay, Robeela kochaynne, Minaase kochaafe baggay Yordaanose shaafape doloha baggan, Godaa aylley, Musey entaw immida biitta koyrottidi laatidosona” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌዋውያኑ ግን ለእግዚአብሔር የሚሰጡት የክህነት አገልግሎት ርስታቸው ስለሆነ በእናንተ መካከል ድርሻ አይኖራቸውም። ጋድ፣ ሮቤልና የምናሴ ነገድ እኩሌታም የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ በምሥራቅ ዮርዳኖስ የሰጣቸውን ርስት ቀደም አድርገው ወስደዋል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይሁን እንጂ የሌዋውያን ድርሻ ካህናት ሆነው እግዚአብሔርን ማገልገል ስለ ሆነ እነርሱ ከሌሎቻችሁ ጋር የርስት ድርሻ አይኖራቸውም፤ የሮቤልና የጋድ እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ በኩል የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ የሰጣቸውን ርስት አስቀድመው ወርሰዋል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሌዋውያን ግና፥ ርስቶም ብኽህነት ንእግዚኣብሄር ምግልጋል እዩ እሞ ኣብ ማእኸልኩም ግደ የብሎምን። ጋድን ሮቤልን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ድማ እቲ ባርያ እግዚኣብሄር ሙሴ ዝሃቦም ርስቲ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ብወገን ምብራቕ ወሲዶም ኣለዉ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሌዋውያን ግና፡ ርስቶም ክህነት እግዚኣብሄር እዩ እሞ፡ ኣብ ማእከልኩም ግደ የብልኩምን። ጋድን ሮቤልን ፈረቓ ነገድ ምናሴን ድማ እቲ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ዝሀቦም ርስቶም ኣብ ስግር ዮርዳኖስ ብወገን ምብራቕ ወሲዶም ኣለው። |