Joshua 18:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሾብዓተ ኽፋል ድማ ይመቕልዎ፦ ይሁዳ ኣብ ግዝኣቶም ብደቡብ፡ ቤት ዮሴፍ ድማ ኣብ ግዝኣቶም ብሰሜን ኪጸንሑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰባትም ክፍል ይከፍሉታል፤ ይሁዳ በደቡብ በኩል በዳርቻው ውስጥ ይቀመጣል፤ የዮሴፍም ልጆች በሰሜን በኩል በዳርቻው ውስጥ ይቀመጣሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰባትም ክፍል ይከፍሉታል፤ ይሁዳ በደቡብ በኩል በዳርቻው ውስጥ ይቀመጣል፤ የዮሴፍ ወገኖች በሰሜን በኩል በዳርቻው ውስጥ ይቀመጣሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰባትም ክፍል ይከፍሉታል፤ ይሁዳ በደቡብ በኩል ባለው ግዛት ውስጥ ይቀመጣል፤ የዮሴፍ ወገኖች በሰሜን በኩል ባለው ግዛት ውስጥ ይቀመጣሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሄ ጋድያ ላፑኑዋ ከሲደ ሻካና። ሽን ይሁዳ ዛራቱ ገድሳ ባጋና ደእያ ባረንቱ ጋድያን፥ ዮሴፎ ዛራቱካ ሁጲሳ ባጋና ደእያ ባረንቱ ጋድያን ደአና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu he gadiyaa laappunuwaa kessiide shaakkana. Shin Yihudaa zaratuu gedissa baggana de'iyaa barenttu gadiyaan, Yooseefo zaratuukka huup'issa baggana de'iyaa barenttu gadiyaan de'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti he biittayo laappun kessi shaakkana. Dugeha baggara Yuhuday, pudeha baggara Yooseefey baas xinxxo histti oykkana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሄ ቢታዮ ላፑን ኬሲ ሻካና። ዱጌሃ ባጋራ ዩሁዳይ፥ ፑዴሃ ባጋራ ዮሴፌይ ባስ ጺንጾ ሂስቲ ኦይካና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ቢታ ላፑን በሳን ሻካና። ይሁዳ ኮቻይ ዱገሀ ባጋን፥ ዮሰፋ ኮቻይ ፑደሀ ባጋን ደእያ ባንታ ቢታ ኦይክዳ መላ ዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He biitta laapun bessan shaakana. Yihuda kochay dugeha baggan, Yoosefa kochay pudeha baggan de7iya banta biitta oykida mela daana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምድሪቱንም ሰባት ቦታ ይከፍሏታል፤ ይሁዳ በደቡብ፣ የዮሴፍ ዘሮች በሰሜን በኩል የተመደበላቸውን ርስት ይዘው ይኖራሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም የሚያጠኑት ምድር ለሰባቱ ነገድ ይከፋፈላል፤ ይሁዳ በደቡብ በኩል፥ ዮሴፍም በሰሜን በኩል የተመደበላቸውን የርስት ድርሻ ይዘው ይኖራሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ሸውዓተ ኽፍሊ ኸዓ ይምቀልዋ፤ ይሁዳ ኣብ ብፅሒቱ ብወገን ደቡብ ይቀመጥ። ቤት ዮሴፍ እውን ከምኡ ኣብ ብፅሒቱ ብወገን ሰሜን ይቀመጥ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ሾብዓተ ኽፍሊ ኸአ ይምቀልዋ: ይሁዳ ኣብ ዶቡ ብወገን ደቡብ ይቀመጥ። ቤት ዮሴፍውን ኣብ ዶርም ብወገን ሰሜን ይቀመጡ። |