Joshua 18:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እያሱ ንደቂ እስራኤል፡ ነታ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ዝሃበኩም ምድሪ ንምውራስ ካብ መዓስ ደንጉኹም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢያሱም የእስራኤልን ልጆች አላቸው፥ “የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ምድር እንዳትወርሱአት እስከ መቼ ድረስ ታቈዩአታላችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢያሱም የእስራኤልን ልጆች አላቸው። የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ምድር ትወርሱ ዘንድ እስከ መቼ ለመግባት ቸል ትላላችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢያሱም የእስራኤልን ልጆች እንዲህ አላቸው፦ “የአባቶቻችሁ አምላክ ጌታ የሰጣችሁን ምድር ገብታችሁ ለመውረስ እስከ መቼ ቸል ትላላችሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢያሱ እስራኤልያ አሳ፥ “መና ጎዳይ ህንተንቱ አዎቱዋ ጾሳይ ህንተንቶ እሜዳ ጋድያ ላተናን አዉደ ጋካናዉ ጋምአንቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyyaasu Israa'eeliyaa asaa, «Med'ina Goday hinttenttu aawotuwaa S'oossay hinttenttoo immeedda gadiyaa laattennan awude gakkanaw gam"anittee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Iyaasoy Isra7eele asaa, «GODAA intte aawata Xoossay inttes immida biittaa laattontta ayde gakkanaas azalleetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢያሶይ ኢስራኤሌ ኣሳ፥ «ጎዳ ኢንቴ ኣዋታ ጾሳይ ኢንቴስ ኢሚዳ ቢታ ላቶንታ ኣይዴ ጋካናስ ኣዛሌቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ እያሱይ እስራኤለ አሳኮ፥ “ጎዳይ ህንተ አዋታ ፆሳይ ህንተዉ እምዳ ቢታ ላቶና አዉደ ጋካናዉ ጋምአኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Iyyasuy Isra7eele asaako, “Goday hinte aawata Xoossay hintew immida biitta laattonna awude gakanaw gam7anee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ኢያሱ እስራኤላውያንን እንዲህ አላቸው፤ “የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ምድር ለመውረስ ቸል የምትሉት እስከ መቼ ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ኢያሱ ለእስራኤላውያን እንዲህ አለ፦ “ገብታችሁ የቀድሞ አባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ምድር ሳትወርሱ የምትቈዩት እስከ መቼ ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያሱ ኸዓ ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “ነዛ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ዝሃበኩም ምድሪ ንምውራስ ክሳዕ መኣዝ ኢኹም ሸለል እትብሉ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እያሱ ኸአ ንደቂ እስራኤል በሎም፡ ነዛ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ዝሀበኩም ምድሪ ኼድኩም፡ ንምውራሳ ኽሳዕ መአዝ ኢኹም ሸለል እትብሉ፡ |