Joshua 18:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮርዳኖስ ድማ ብሸነኽ ምብራቕ ዶባ ነበረ። እዚ ኸኣ ርስቲ ደቂ ብንያም፡ ኣብ ዙርያ ግዝኣቱ፡ ከከም ወለዶኦም እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምሥራቅም በኩል ድንበሩ ዮርዳኖስ ነበረ። ይህ በዙሪያቸው ዳርቻ በየወገኖቻቸው የብንያም ልጆች ርስት ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምሥራቅም በኩል ድንበሩ ዮርዳኖስ ነበረ። ይህ በዙርያቸው ዳርቻ በየወገኖቻቸው የብንያም ልጆች ርስት ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምሥራቅም በኩል ድንበሩ ዮርዳኖስ ነበረ። ይህ በዙርያቸው ያለው ዳርቻ በየወገኖቻቸው የብንያም ልጆች ርስት ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ ዛዋይ ዮርዳኖሳ ሻፋ። ቢንያማ ዛራቱ ላቴዳ ቢታይ ኡባ ሳናካ ዛዋቴዳ ዛዋቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Away doliyaa baggana de'iyaa zaway Yorddaanoosa Shaafaa. Biiniyaama zaratuu laatteedda biittay ubbaa saannakka zawateedda zawatuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Arshey mokkizaso baggara Yordaanoose shaafay zawa. Biniyaame zareti laattida biitta ubbaasikka zawati heytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣርሼይ ሞኪዛሶ ባጋራ ዮርዳኖሴ ሻፋይ ዛዋ። ቢኒያሜ ዛሬቲ ላቲዳ ቢታ ኡባሲካ ዛዋቲ ሄይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዶሎሀ ባጋ ዛዋይ ዮርዳኖሰ ሻፋ። ብንያመ ኮቻት ላትዳ ቢታይ ኡባ ባጋራ ዛዋትዳ ዛዋይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Doloha bagga zaway Yordaanose shaafa. Biniyaame kochati laattida biittay ubba baggara zawatida zaway haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምሥራቅ በኩል ያለው ድንበር፣ ራሱ የዮርዳኖስ ወንዝ ነው። ይህ እንግዲህ የብንያም ነገድ ጐሣዎች በርስትነት የወረሷት ምድር ዳር ድንበሮቿ ሁሉ እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የምሥራቁ ድንበር የዮርዳኖስ ወንዝ ነው፤ ይህ በዙሪያቸውና በዳር ድንበራቸው የብንያም ነገድ ርስት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብወገን ምብራቕ ከዓ ወሰኑ ዮርዳኖስ እዩ። ርስቲ ደቂ ብንያም ከከም ዓሌቶም ምስ ወሰኑ ብዙርያኡ እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከተማታት ነገድ ደቂ ብንያም ከከም ዓሌቶም ድማ እዚኣተን እየን፡ ያሪኮን ቤትሖግላን ኤሜቅቀጺጽን፡ |