Joshua 18:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዶብ ድማ ብሸነኽ ቤት-ሆግላ ብሰሜን ይሓልፍ፣ መውጽኢታት እቲ መስመር ድማ ኣብ ሰሜናዊ ወሽመጥ ባሕሪ ጨው፣ ኣብ ደቡባዊ ጫፍ ዮርዳኖስ ነበረ። ደቡባዊ ገማግም ባሕሪ እዩ ነይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የድ​ን​በ​ራ​ቸ​ውም ፍጻሜ በሰ​ሜን በኩል ወደ ጨው ባሕር ልሳን ይደ​ር​ሳል፤ በደ​ቡ​ብም በኩል ድን​በ​ራ​ቸው ዮር​ዳ​ኖስ ነው። ይህም በደ​ቡብ በኩል ያለው ድን​በር ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድንበሩም ወደ ቤትሖግላ ወደ ሰሜን ወገን አለፈ፤ መውጫውም በዮርዳኖስ መጨረሻ በደቡብ በኩል ባለው በጨው ባሕር ልሳን አጠገብ ነበረ፤ ይህ የደቡቡ ዳርቻ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድንበሩም ወደ ቤትሖግላ ወደ ሰሜን ወገን አለፈ፤ የድንበሩም መጨረሻ በዮርዳኖስ መጨረሻ በደቡብ በኩል ባለው በጨው ባሕር ልሳን አጠገብ ነበረ፤ ይህ የደቡቡ ዳርቻ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቤት-ሆግላ ፑደፐ ሁጲሳ ባጋና አደ፥ ዮርዳኖሳ ሻፋይ ጎጊደ ገልያሳ፥ ማጽንያ አባፐ ሁጲሳ ባጋ ጋጻ ጋኬ። ሄዌ ገድሳ ባጋ ዛዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Beeti-Hoogila pudetsaappe huup'issa baggana aad'd'iidde, Yorddaanoosa Shaafay goggiidde geliyaasaa, Mas'iniyaa Abbaappe huup'issa bagga gas'aa gakkee. Hewe gedissa bagga zawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe qasse Beeti-Hoogile pudunththaafe pudeha baggara kanththidi, Yordaanoose shaafay goggi gelizaso Maxine abbaafe ganna bagga gaxa gakkees. Hessi dugeha baggaas zawa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ቃሴ ቤቲ-ሆጊሌ ፑዱንፌ ፑዴሃ ባጋራ ካንዲ፥ ዮርዳኖሴ ሻፋይ ጎጊ ጌሊዛሶ ማጺኔ ኣባፌ ጋና ባጋ ጋጻ ጋኬስ። ሄሲ ዱጌሃ ባጋስ ዛዋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ቤት-ሆግላ ፑደሀ ላንቅያ ካን ብድ፥ ዮርዳኖሰ ሻፋይ ጎግድ ገልያ ማፅነ አባፈ ፑደሀ ባጋ ጋፃ ጋኬስ። ሀይስ ዱገሀ ባጋ ዛዋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe Beet-Hogila pudeha lanqiya kanthi bidi, Yordaanose shaafay goggidi geliya Maxine Abbaafe pudeha bagga gaxa gakees. Haysi dugeha bagga zawa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሰሜናዊውን የቤትሖግላንን ተረተር ዐልፎ ይሄድና በስተ ደቡብ የዮርዳኖስ ወንዝ እስከሚገባበት እስከ ሙት የባሕር ወሽመጥ ይዘልቃል፤ ይህም ደቡባዊ ድንበሩ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድንበሩ በቤትሆግላ ጐን ያልፋል፤ ከጨው ባሕር በስተሰሜን እስከ ዮርዳኖስ ወንዝ ደቡብ ድረስ ይሄዳል። ይህም የደቡቡ ድንበር ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቀፂሉ ኸዓ ብፀግዒ ሰሜን ቤትሖግላ ይሓልፍ፤ ካብኡ ናብ ናይ ሰሜን ልሳን ባሕሪ ጨው ናብ ደቡብ ፈለግ ዮርዳኖስ ይሓልፍ፤ ብወገን ደቡብ ወሰኑ እዙይ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዶብ ከአ ብጸግዒ ሰሜን ቤትሖግላ ይሐልፍ፡ ካብኣ እቲ ዶብ ናብ ናይ ሰሜን ልሳን ባሕሪ ጨው ኣብ ደቡብ ወሰን ዮርዳኖስ ይወጽእ። ናይ ደቡብ ዶቡ እዚ እዩ። ርስቲ ደቂ ብንያም ከከም ዓሌቶም ምስ ዶቡ ብዙርያኡ እዚ እዩ።