Joshua 18:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ሰሜን ተበጊሱ ድማ ናብ እንሰሜስ ወጸ፡ ናብታ ኣብ መንጽር ምድያብ ኣዱሚም እትርከብ ገሊሎት ወጸ፡ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ድማ ወረደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ቤተሳሚስም ምንጭ ያልፋል፤ በኢታሚም አቀበት ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ኬልዩት ይገባል፤ ወደ ሮቤልም ልጅ ወደ ቤዎን ድንጋይ ይወርዳል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ሰሜንም አለፈ በቤትሳሚስ ምንጭ ላይ ወጣ፥ በአዱሚም ዐቀበት ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ጌሊሎት ደረሰ፤ ወደ ሮቤልም ልጅ ወደ ቦሀን ድንጋይ ወረደ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ሰሜንም ታጥፎ በቤትሳሚስ ምንጭ ላይ ወጣ፥ በአዱሚም ዐቀበት ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ጌሊሎት ደረሰ፤ ወደ ሮቤልም ልጅ ወደ ቦሀን ድንጋይ ወረደ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ቃይ ሁጲሳ ባጋ ኤንሸሜሻኮ ምርቀቲደ፥ አዱሚማ ፑደፐ ስን ባጋና ደእያ ጋልሎታን ዛዋቴ፤ ሄዋፐ ቃይ ሮቤላ ናኣ ቦሃና ሹቻዉ ዱገ ዎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe k'ay huup'issa bagga Enishemeeshakko mirk'k'ettiide, Adumiima pudetsaappe sintsa baggana de'iyaa Galilootan zawatee; hewaappe k'ay Roobeela na'aa Bohaana shuchchaw duge wod'd'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse pudeha bagga mirqqettidi En-Shemishera biidi Gelilootera kanththees; hessafe Adumime purde ginara diza Oroobeele naa Bohaane shuchchaako duge wodhdhees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ፑዴሃ ባጋ ሚርቄቲዲ ኤን-ሼሚሼራ ቢዲ ጌሊሎቴራ ካንስ፤ ሄሳፌ ኣዱሚሜ ፑርዴ ጊናራ ዲዛ ኦሮቤሌ ና ቦሃኔ ሹቻኮ ዱጌ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያፐ ፑደሀ ባጋ ምርቀትድ ኤንሸመሸ ባጋራ አዱምማ ዙማ ስንን ደእያ ገልሎታ ጋኬስ። ያፐ ቃስ ሮቤላ ናኣ ቦሃና ሹቻኮ ዱገ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaape pudeha bagga mirqetidi Enshemeshe baggara Adumima zuma sinthan de7iya Geliloota gakees. Yaape qassi Robeela na7aa Bohaana shuchaako duge wodhees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም ወደ ሰሜን ይታጠፍና በቤትሳሚስ በኩል አድርጎ እስከ ጌሊሎት ይዘልቃል፤ ከዚያም በአዱሚም መተላለፊያ ትይዩ እስካለው እስከ ሮቤል ልጅ እስከ ቦሀን ድንጋይ ይወርዳል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያ በኋላ ወደ ሰሜን በመታጠፍ ወደ ዔንሺሜሽ አቅጣጫ ይሄዳል፤ ከዚያም ወደ ገሊሎት ይሄዳል፤ እርሱም ከአዱሚም ዐቀበት ትይዩ ነው፤ እንዲሁም የሮቤል ልጅ ወደ ሆነው ወደ ቦሄን ድንጋይ ይወርዳል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቀፂሉ ድማ ንሰሜን ኣቢሉ ናብ ቤት ሳሚስ ይድይብ፤ ናብቲ ኣብ መንፅር ዓቐበት ኣዱሚም ዘሎ ገሊሎት ደዪቡ ኸዓ፥ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ይወርድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ወሲኹ ድማ ንሰሜን ኣቢሉ ናብ ዔንሽመሽ ይወጽእ፡ ናብቲ ኣብ መንጽር ዓቐበት ኣዱሚም ዘሎ ገሊሎት ወጺኡ ኸአ፡ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ይወርድ። |