Joshua 18:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ደቡባዊ ርብዒ ድማ ካብ ጫፍ ኪርያት ያኣሪም ነበረ፣ እቲ ዶብ ድማ ናብ ምዕራብ ወጺኡ ናብ ዒላ ኔፍቶኣ ይወጽእ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የደ​ቡ​ብም ዳርቻ ከቅ​ር​ያ​ታ​ርም መጨ​ረሻ ነበረ፤ ድን​በ​ሩም በጋ​ሲን ላይ ወደ ነፍቶ ውኃ ምንጭ ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የደቡብም ዳርቻ ከቂርያትይዓሪም መጨረሻ ነበረ፤ ድንበሩም በምዕራብ በኩል ወደ ነፍቶ ውኃ ምንጭ ወጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የደቡብም ዳርቻ የሚጀምረው ከቂርያት-ይዓሪም ዳርቻ አጠገብ ነበረ፤ ድንበሩም በምዕራቡ በኩል ወደ ነፍቶ ውኃ ምንጭ ወጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ገድሳ ባጋ ዛዋይ ቅርያት-ይኣሪማፐ ደንዲደ፥ ነፍቶሀ ሃ ፑልታቱዋን ዛዋቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gedissa bagga zaway K'iriyaati-Yi'aariimappe denddiide, Nefttooha haatsaa pulttatuwaan zawatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dugeha baggara zaway Qiriyaate-Yi7aarimeppe doommidi Nefto pultto haaththara kanththees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዱጌሃ ባጋራ ዛዋይ ቂሪያቴ-ዪኣሪሜፔ ዶሚዲ ኔፍቶ ፑልቶ ሃራ ካንስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዱገሀ ባጋ ዛዋይ ዉሎሀ ባጋራ ቅርያት-ይኣርመፐ ደንድድ፥ ናፍቶሀ ፑልቶታን ዛዋቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dugeha bagga zaway wuloha baggara Qiriyaat-Yi7aarimepe dendidi, Naftooha pultotan zawatees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በስተ ደቡብ ያለው ድንበር ደግሞ በምዕራብ በኩል ከቂርያትይዓሪም ጥግ ይነሣና እስከ ነፍቶ ውሃ ምንጭ ይዘልቃል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የደቡቡም ድንበር በምዕራብ በኩል ከቂርያትይዓሪም መጨረሻ ተነሥቶ ወደ ኔፍቶሐ ውሃ ምንጮች ያልፋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብወገን ደቡብ ድማ ኻብ ወሰን ቂርያት የዓሪም ንምዕራብ ኣቢሉ ይሓልፍ፤ ናብ ዓይኒ ማይ ነፍቶኣ ድማ ይድይብ።
Amharic Tigrinya 2011 ብወገን ደቡብ ድማ ካብ ወሰን ቂርያትየዓሪም እዩ፡ እቲ ዶብ ከአ ንምዕራብ ኣቢሉ ይወጽእ፡ ናብ ዓይኒ ማይ ነፍቶኣ ድማ ይወጽእ።