Joshua 18:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ዶብ ድማ ካብኡ ናብ ሉስ፡ ብሸነኽ ሉስ፡ ማለት ቤት-ኤል፡ ብደቡብ ይሓልፍ ነበረ። እቲ ዶብ ድማ ናብ ኣታሮታዳር፡ ኣብ ጥቓ እቲ ብሸነኽ ደቡብ ታሕተዋይ ቤት-ሆሮን ዚርከብ ጎቦ ይወርድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንበሩም ከዚያ በደቡብ በኩል ቤቴል ወደምትባል ወደ ሎዛ ዐለፈ፤ ድንበሩም በታችኛው ቤቶሮን ደቡብ በኩል ባለው ተራራ ወደ ማአጣሮቶሬክ ወረደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድንበሩም ከዚያ በደቡብ በኩል ቤቴል ወደምትባል ወደ ሎዛ አለፈ፤ ድንበሩም በታችኛው ቤትሖሮን በደቡብ በኩል ባለው ተራራ ወደ አጣሮትአዳር ወረደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድንበሩም ከዚያ በደቡብ በኩል በሎዛ አቅጣጫ ቤቴል ወደምትባል ወደ ሎዛ ወገን አለፈ፤ ድንበሩም በታችኛው ቤትሖሮን በደቡብ በኩል ባለው ተራራ ወደ አጣሮትአዳር ወረደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ገድሳ ባጋ ስሚደ፥ ካሰ ሎዛ ጌተትያ ቤቴለ ፑደ አደ፥ አጻሮት-አዳራ ዱገ አደ፥ ህርክ ቤት-ሆሮናፐ ገድሳ ባጋን ደእያ ደርያን ዛዋቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe gedissa bagga simmiide, kase Looza geetettiyaa Beeteele pudetsaa aad'd'iidde, As'aarooti-Addaara dugetsaa aad'd'iidde, Hirkki Beeti-Horoonappe gedissa baggan de'iyaa deriyaan zawatee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe dugeha baggara Looza geetettiza Beetele pudunththaara kanththidi duge baggara diza Beeti-Horooneppe dugeha baggara diza zumaa achchara kanththi biidi duge Axaroote-Adaare gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ዱጌሃ ባጋራ ሎዛ ጌቴቲዛ ቤቴሌ ፑዱንራ ካንዲ ዱጌ ባጋራ ዲዛ ቤቲ-ሆሮኔፔ ዱጌሃ ባጋራ ዲዛ ዙማ ኣቻራ ካን ቢዲ ዱጌ ኣጻሮቴ-ኣዳሬ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዛዋይ ዱገሀ ባጋራ ካሰ ሎዛ ጌተትድ ፄገትያ ቤተለ ካንድ፥ ዱገሀ አፃሮት-አዳረ ዎድ፥ ቤት-ሆሮናፐ ዱገሀ ባጋን ደእያ ዙማን ዛዋቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He zaway dugeha baggara kase Looza geetetidi xeegetiya Beetele kanthidi, dugeha Axaroot-Adaare wodhidi, Beet-Horonape dugeha baggan de7iya zuman zawatees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያ ደግሞ ወደ ደቡብ ሎዛ ማለት ወደ ቤቴል ተረተር ይሻገርና በታችኛው ቤትሖሮን በስተ ደቡብ ባለው ተራራ በኩል አድርጎ ወደ አጣሮት አዳር ይወርዳል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይኸው ድንበር በደቡብ በኩል ቀድሞ ሎዛ ተብላ ትጠራ ወደነበረችው ወደ ቤትኤል ይወጣና በታችኛው ቤትሖሮን ተራራ በኩል ወደ ዐጣሮትአዳር ይወርዳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብኡ ኸዓ ናብቲ ደቡባዊ ፀግዒ ሎዛ፥ ናብ ቤቴል ይሓልፍ። በቲ ናብ ደቡብ ታሕተዋይ ቤትሖሮን ዘሎ ጎቦ ኣቢሉ ድማ ናብ ዓጣሮትኣዳር ይወርድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብኡ ኸአ እቲ ዶብ ናብ ሉዝ፡ ናብቲ ደቡባዊ ጸግዒ ሉዝ፡ ንሳ ኸአ ቤትኤል፡ ይሐልፍ። እቲ ዶብ ድማ በቲ ኣብ ደቡብ ታሕተይቲ ቤትሖሮን ዘሎ ኸረን ኣቢሉ ናብ ዓጣሮትኣዳር ይወርድ። |